የአፍሪካ ቀንድ ተስፋ ሊኖረው ይችላልን?
ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ)
እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2014 “ለአፍሪካ ተስፋ ሊኖረው ይችላልን?“ በሚል ርዕስ አንድ ትችት ጽፌ ነበር። ያንን ትችት የጻፍኩት ባለፉት ጥቂት አስርት ዓመታት ውስጥ ተንሰራፍቶ በሚገኘው እና ማቆሚያ በሌለው በአፍሪካ ሰው ሰራሽ ቀውስ ምክንያት ምንም ዓይነት ተስፋ የሌለኝ በመሆኑ ነበር። እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2014 የመካከለኛው አፍሪካ ሬፐብሊክ (መአሬ) አውዳሚ በሆነ የጎሳ-ኃይማኖት የዘር ማጥፋት ዘመቻ እልቂት ውስጥ ተዘፍቃ ነበር።
ቀውስ ውስጥ የነበረውናያለው ምስራቅ አፍሪካ መቼም ሰላም አይሆንም ወያኔ፣ሻቢያ፣ምዕራባዊያን እያሉ ኢትዮጵያን ሰላም አይሰጡም!
ሙሉ
1. ንጉሡ ሞቱማ says:
June 30, 2016 at 5:23 am
የመጨረሻው ሠዐት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 18 አሰቸኳይ አገር አድን አዋጅ
+-+++++++++++++++++++
Ethiopian freedom fighter is next of your door talk each other with respect and Love.
It is shame about UN last week for Blaming Eritrea. Why not Ethiopian military dictator who killed over 15,000 and millions peoples jailed over 25 years. Shame UN, Shame African union. No peaceful demonstration for Ethiopians but there is demonstration in Addis for Proxy’s in the name Eritrean’s. All shallow look Shame on you UN Security Council! Shame on you Africa Union President view! Anyway we are at the corner to get our freedom soon.
“Any Government who undermine and terrorizing by repressing its own people is a terrorist Government and we are not stand with you” George W. Bush speech.
ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዋች) ኢትዮጵያን ሳያቋት ለ25 አመታት የእንባ የደም ገንዘብ ዘረፉ።ባንዲራችን ላይ የጋኔን ምልክት አጣብቀወባት የብሔር እኩልነት ነው ብለውን እንደ አህያ እንድናስብ አረጉን። ኢትዮጵያ ከአለም በፊት 41 ጊዜ በላይ በመጽሐፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበሯትን እነዚህ የሰው ባህሪይ የሌላቸው ጋኔኖች ኢትዮጵያ ሰው የላትም አሉን። ህዝባችን ሆይ አገራችን በየአቅጣጫው በረሀብ መከራ፣በስደት፣ተዋርደናል፣ታርደናል፣ ተገለናል። የኢትዮጵያዊያን ደም እነዚህ ጋኔኖች ደሙን መጠው ጨረሱን። ሰለዚህ እስከ መቼ ይህንን ሰቆቃ እየሰማን፣ እየደማን፣ እየተገደልን፣ እየተገለልን፣ ባህር እየወስደን፣ መሪር ሐዘን መቼ ነው በኦሮሚያ፣ በአማራ፣በትግራይ ፣ በሱማሌ፣በደቡብ፣ በጋምቤላ የሚቆመው ? ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በምትችለው ሁሉ እነዚህን 1000 አደዎዎቹ ድባቅ መምታት ብቻ ነው አሁን ያለህ የመጨረሳ ሠአት ላይ ደርሰናል ትግሉ በየአቅጣጫው ድንገት ይቀጣጥላል። በትግራይ ሪፑብሊክ ስም አልበሽርን እንዱ የሴራ ጠባቂ አርገው ግን ሴራቸውን ቀድሞ የነቃውን የኤርትራን መሪዎችን በመግደል የኢትዮጵያን እና የኤርትራን ህዝቦችን እንደባሪያ ቀጥቅጠው ለመግዛት ሲሉ በተለያየ ግዜ ለአልበሽር ጉርሻ $42 ሚሊዮን የከፈሉበት ማስረጃ ስንአወጣ ወያኔ የአበደች ውሻ ሆነች ፣ አልበሽርም ከሁለት ሚስቶቹ ጋር በጣም ስጋት ላይ ነው። ከ10ኘ ክፍል ተስፋ ቢስ አድርጎ ያባረራቸው 30 ሚሊዬን ወጣቶች በተጠንቀቅ የአገር ማዳን ጥሪ እንድትወጡ እና አገራችንን የተስፋ ምድር ለማድረግ ጥሪውን ተከተሉ።
1ኛ፣ አብዛኛው ጦሩ፣ሰለዮች ለኢትዮጵያ ማዳን እየስሩ ነው። የኤፈርት ንብረት በአለም ዙሪያ ያለውን ስንሰለት ከግለሰቦቹ ጋር ከ የኢሕአዴግ አባላት፣ የገራፈዎች ስም፣ በፍርድ ቤት ወገንን የሚያሰቃዪ፣ ባንኮችን አጭበርብራቹ የከበራቹ የኦኀዲግ ደላሎች ሁሉ ዋና መረጃ በእጃችን ገብቷል። እነሱ 5ለ1 እኛ ደግም በራሳቸው ሰላይ 5ለ3 የምላጭ ምላጭ ሆነንባቸው። ከጦሩ ደግም ከ10 ውስጥ 7ቱ ጠመንጃ ወደ ኢሕአዴግ የሚያዞሩ ነው።
2ኛ ኢሕአዴጎች እንደ አበደች ውሻ ወደ ኤርትራ መተኮስ ጀምራለች። በጦር ውስጥ ያላቹ የ “በሀራ ኮድ ዳግም አደዎ ” ከአሁን በኋላ ወደ ኤርትራ ተኩስ ያለውን ቀደመህ እንድትመታ ተዘሀል። በአገር ውስጥ ያላቹ ከመቅፅበት መንገድ ዘግታቹ የዜና አገልግሎቱን ተቆጣጠራቹ ከህዝብ ጋር በድል የመረጋጋት ሂደት ይደረጋል። ከአሁን በኋላ ስውን እየፈጁ ቃላት እየደረደሩ ሥልጣን ላይ መቆየት አይቻልም።
3ኛ በረመዳን ወቅት በፀሎት ለትግላችንን በዱአ ወደ ኣላ እንድትለምኑልን። በዚሁም አጋጣሚ ፍቅር የሆነው የኢትዮጵያ ሙስለሞች ከክርስትና ጋር ተጣምሮ ያደገ በመሆኑ በአገራችን ለውጥ ውስጥ አብረን እንሰራለን። ኢሕአዴግ ጋኔን ስለሆነ አሁንም ከአበዱ የሴይጣን ሽብርተኛ አረቦች ጋር ለማጣቀስ ለምእራባውያን ፍጆታ ሊጠቀም ስለሆነ በተለይ እነ ጁውሀር አቋማቹን በትክክል ለትውልዱ አሳውቁ። የአገራችን ሙስሊም የነብዪን ቃል የሚያከብርና የማንነም እብድ አረቦችን በርቀት እንጂ ከቁራኑ ጋር የማይገናኝ ነው ብላችሁ ሁሌ ማስተማር እና የወያኔን ሴራ ከክርስትያኑ ጋር እንድትዘጉባቸው።
4ኛ አቡነ ማትያስ ተሐድሶ እና ሴይጣን የለም አሉ በኢሕአዴግ ስብሰባ ላይ አባይፀሐዬ እና አቦ ስብሐት ከት ከት ብለው ስቀው የሁለቱም አሰልጣኝ እኛ ነን አሉ። አሁን እነዚህ የኢሐዲግ አባላት በሙሉ ጳጳስ እንዲሆኑ አሉ። እነዚህ እየዘረፉ ለኢሐዲግ እያስገቡ ነው። በዚሁም አጋጣሚ የውጭ ሴኖዶስ ህዛባቸንን በፍቅር እንድታሰባስቡ እንጣይቃለን። ፓሮስቴታውያን የኢሕአዴግ የላካቸውን ፓስተሮችን እንዳትስሙ ጥላቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነትና ወንጌል ብቻ የሚሰበክበት ቦታ ብቻ ሂዱ።
5ኛ የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ ከኦሮሚያ ቀጥሎ እያንዳንዱን ቤት አፍርሰው የራሳችውን ህንፃ ሊስሩ ስለሆነ ተባብረህ ባላህ ሐይል እርምጃ ወስድ ሊያጠቃህ የመጣውን መረጆ ፎቶ ቪድዮ ያዝ። እኔ ላይ አልደረሰም ብለህ ቁጭ እንዳይል። የጎንደር ህዝብ በአንድ ላይ ተነስ አርበኛች ከሃላህ ይደርሱልሀል። ሁሉም ከተከዜ መለስ በውስህ የገቡትን አውሬዎችን ቅጡ። ወልድባን አሁነም በራሳቸው ካድሬ ሞልተዎል። ትክክለኛ አባቶች ቀና ብላቹ ወደ ፈጣሪ እንባቹን አሳዪልን።
We encourage people by discarding your fear make over to be united today, now for all emergency call places of Addis Ababa, Gonder area.
6ኛ በኢዲስ አበባ ምክትል ፓሊስ አዛዥ ግርማ ከጀርባ በደም የበከተ ግለሰብ ነው። የሚመራው ይህ ግለሰብ የትግራይ ተወላጅ እና ኦሮምኛ አቀላጥፎ የሚናገር አስመስሎ ብዙ ኦሮሞዎችን መስሎ ያሰፈጀ ነው እንዲሁም የአቡነ ማትያስ ዘመድ ነው።
7ኛ ኢትዮጵያ የምትፈልገው በእኩል አይን የሚያስተዳድር መሪ ብቻ ነው። ሕዝባችን ለመጨረሻው ዙር ለሽግግር ለውጥ ተዘጋጁ ተራማጅ መረዎቻችን ደ/ር ብርሀኑ ነጋ፣
ጄ/ር ከማል ገልቹ ሰር ገብታቹ በአስቸኳት ትግሉን ተቀላቀሉ። አቶ ኦባንግ ሜሪ በአስቸኳይ ለህዝባችን የቅድመ እና በኋላ ሸግግር ሥርአት መረጃውን የስተላልፈሉን። ተራማጅ ኦሮሞ ማህበር ንቅነቄ
ንጉሡ ሞቱማ የአምቦ ኮር አዛዥ
(Negussu Motoma Ambo Core link freedom fighter commander- in -chief)
Communicate via on face book, twitter etc… to be united our people as a first priority North to South, West to East
[Reply]
Reply
2. ቶኩማ says:
June 30, 2016 at 8:30 am
ትግሉ ይቀጥል ወያነ አንድ እግሩ መቃብር ውስጥ ነው ጨርሰን እድንቀብረው ሁሉም በያለበት ይንቀሳቀስ ማንም ተመልካች አይሁን በየተራ ብሎ ትግል የለም ትግሉን ወደ ወያነ ቤተሰብና ንብረት ላይ ማዝመት ጊዜው አሁን ነው በውጭም በውስጥም ያለህ ኢትዮዽያዊ ማን የደገሰውን ድግስ ልትበላ ተዘጋጅተሀል ተነስ ታገል የነሱ ብሄር አባላት እንኯን ከኛ ጋር በጥይት ተመተው ቆስለዋል ጎበዝ በቃ በቃ በቃ
Reply
3. Azurew says:
June 30, 2016 at 1:06 pm
Bietachuhn kaferesubachuh.
Nuro hone agerm yelachuh.
Amxu tewagu yikeber xqmachuh.
Manm mebt yelew liwosnbachuh.
Yedurye menga kelayachn woto.
Rasun lixeqm hzbun adhyito.
Hg akbru yilal flagotun molto.
[Reply]
Reply
4. ገብሩ ግርማይ says:
June 30, 2016 at 1:12 pm
ንጉሱ ጀግና ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ከጨፍእስከጨፍ አያያዝከው ኢትዮጵያዊ ጉዞ ወደፈት፣ ጀግና ሲሞት ኢትዮጵያ አሁንም ጀግኖች አሏት።
ወገኖች ትግራይን ነገዱበት ውስጥ ለውስጥ ጨረሱን ለእነሱ ሆድ ለመሙላት። ከ1000
አደዎወቹ በስተቀር የትግራይ ህዝብ ከጎናቹ ነው አፍን ለግዜው አፍነው ቀኑን እየጠበቀ ነው በድል ቀን ጉዳቸውን እናወጣለን።
[Reply]
Reply
5. ሽብሩ says:
July 1, 2016 at 1:47 am
መቼም ዘመን ብዙ ያሳያል እነሱ ሲገድሉ ምንም ማለት አይደለም
በጎጠኛው የወያኔ በቀል ግፍ በዛ በገዛ ሃገሩ ተፈናቃይ ኢትዮጵያዊያን ብዛት በተገደሉ ዜጎች ዋይታ ትገኛለች!
ኢትዮጵያዊያን ከሃገራቸን እያባረሩን፣እየገደሉ፣ቤታችንን እያፈረስ፣ሕይወታችን እየቀጠፉ፣ሃብታችን ትውልድን እያጠፉ እነሆ ዛሬም በየንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ መጠኑ ያልታቀ ሕዝብ በወታደሮች፣በሲቢል ሰላዩች፣ሆድ አደሮች፣አካባቢው በጦርነት ቀጠና ውስጥ ገባን!
የወረዳው ስራ አስኪያጅ ቀደም ብሎ ከሕዝብ ገንዘብ ሲሰበስብ የነበር በቂ ሃብት ያከበተ መሆኑ ሕዝብ ጠንቅቆ ያውቃል/እናውቃለን እና ይሕ ሰው መገደሉ ፈትህ ያጎደለ ወያኔና ሻቢያ ነበር፡፡ ባዕዳን ስደት መጥተው በእኛ ሃገር በክብር ሲኖሩ ለምንድን ነው እኛ በገዛ ሃገራችን ለመኖር ያልተፈቀደልን ? ሱማሊያዊን፣የወያኔ ጌታ የነበሩት ኤርትራዊያንን በኮንዶሚኒየም ተከራይተው እንድኖሩ ገንዘብ ሁሉ እያፈላለጉላቸው የሃገሪቱን ዜጋ ሕይወት ምስቅልቅሉን በኑሮ ውድነት እየቀጡን/ት/ ይባስ ብሎ በአጋዚ፣በፖሊስ መኮንኖችንና በወረዳ ሰራተኛች ኢትዮጵያዊያን አይደላችሁም ቤታችን አፍረሱና ከዚህ አካባቢ ጥፉ እናንተን ማየት አንፈልግም ነው ፊትለፈት የወያኔ ስራ ኣስፈጻሚ እሱ
6. Addis says:
July 1, 2016 at 4:15 am
The Ethiopian people has lost patience with woyane governance. The last day is coming. “Woo,to those who sleep at this very last day.”
[Reply]
Reply