በጎንደር በረከት ስምኦን ለወያኔ ኣለቆቹ ውድቀታችንን አታፋጥኑ ሲል ካሳ ተክለብርሃን ሕወሓትን አያንቆለጳጰሰ ነው።

 Minilik Salsawi ጎንደር፡ ዛሬ አንደተጠበቀው የብአዴን ኣና የትግሬ ፌድራሎች ስብሰባችዉን ጨርሰዋል፡፡ መግለጫም ከስብሰባዉ በሁላ የክልሉ መንግስት አዉጥቷል፡፡ መግለጫው ከወያኔ የተለምዶ ጸባይ አንጻር ስታይ በኔ ግምት መጥፎ ነው የሚባል አይደለም፡፡ ኮ\ል ደመቀ ለግዜው በጎንደር አስርቤት ዘመድ አየጠይቀው ኣንዲቆይ የተስማሙ ሲሆን ፍርድ ቤት ቀርቦ ጉዳዩ ያለምንም ጣልቃ ኣንዲታይ ተስማምተዋል፡፡

አራቱ ወያኔ ያገታችው የኮሚቴ አባሎች ኣንድሁ ወደ ጎንደር ማረሚያ ቤት አንዲመጡ ተስማምተዋል፡፡ብአዴን የትግራይ ክልል አባይ ወልዱ የፈጸመዉን ድርጊት ያለማጎብደድ በምሬት ተናግረዋል፡ ሆኖም ግን ለህዝቡ ሰዎችን ለመያዝ የመጣው ሃይል ለአንድነት ሲባል የፈድራል ኣንደሆነ ተደርጎ ኣንድነገር ተስማምተዋል፡፡ ሁለቱ ከትግራይ መጥተው ክፉኛ የቆሰሉት ትግሬዎች ወደ መቀሌ በሄልኮፕተር ሂደዋል፡፡

ጎንደር ከተማ ንብረታችው የተጎዳባችው ትግሬዎች የከንትባ ተቀባን ቢሮ በብዛት በመግባት ንብረታችንን ያወደሙ ሰዎች ተይዘው ካላየን አንወጣም ብለው ኣስከኣሁን ድረስ መስሪያ ቤቱን ከበው ይገኛሉ፡፡ ንብረታችው ተገምግሞ አንደሚከፈላችው ከንቲባው ቃል ቢገቡም አሻፈረን ብለዋል፡፡ ይህ ጉዳይ ሌላ ችግር ኣንዳፈጥር ተስግቷል፡፡ ስልክ በወያኔ ስለሚጠለፍ አብዛኛዉ ህዝብ ልዩ ጥንቃቄ ኣያደረገ ነው፡፡ ብ አዴን ኣስከአሁን ድረስ የዉስጥ መፍረክረክ ባይታይም ካሳ ተክለብርሃን የተባለው አዉሬ የወያኔ ዋነኛ ሰላይ አንደሆነ ይጠረጠራል፡፡

ሌላው ጉዳይ ትጥቅ ለማስፈታት ወያኔ ኣቅድ ይዟል ሁኔታዉ ከተረጋጋ በሁላ ፡፡ ትጥቅ በጎንደር ባህል ከኑሮ አስፈላጊ ነገሮች አንዱ ኣና ዋነኛው ሲሆን ወያኔ በስልጣን ሰክሮ ባህል መሆኑን ረስቶ ለማስፈታት ቢንደፋደፍ ውጤቱ ወደ ባሰ ቀዉስ መግባት ነው፡፡በረከት ስሞእን አሁንም ሳይፈራ ለወያኔ ኣልቆች የሁላችንን ውድቀት አታፋጥኑ ስል ተማጸኗል ብለዋል።

8 Comments on “በጎንደር በረከት ስምኦን ለወያኔ ኣለቆቹ ውድቀታችንን አታፋጥኑ ሲል ካሳ ተክለብርሃን ሕወሓትን አያንቆለጳጰሰ ነው።”

  1. we will see who benefited from this kind of trash news, might nocked every-bad guys door in back home, finally yours last……

  2. Minilik salsawi.you are the first enemy of the peuple.and you are the first suporter of woyane.why you lie what kind of news is this? We are not children.you hajackd the oromo protest and now you hajacked by false information.

  3. Kezihi bewula le woyane menberkek ayasfeligim.Bereket Simihon be Ethiopia hizbi genzeb wuchi edo iyetakeme ye Amaran wotatoch bewoyane tiyit yaschersal.

  4. ከመሰረቱ ለወያኔ እኮ ጉልበት የሆነውና የነበረው የሻቢያና የወየኔ ስሪቱ ብአዴን አማራን ሲገድል፣ሲያስገድል፣ሲያሳፍን አሁንም በዘረ ማጥፋት ላይ ያሉት ወያኔዎች ናቸው፡፡
    ወያኔ ሰውን በተለይ አማራን የመግደል ጥማቱን እስኪሚወጣ ድረስ ብአዴን በሆዱ ይስብ! ለሆዴ ይገዛ! በሆዱ አማራን ያስገድል! ያስጨፍጭፍ! ብአዴን ከወያኔ ግንባር ጋር የአማራን ትውልድ ከትግራይ ልጆች ተባብሮ ያስጨፍጭፍ፣፣የአማራውን ርስት መሬት አሳልፎ ይስጥ ለዚህም በፊርማው አረጋግጧል! ብአዴን የወያኔ ቂጥ አጎንብሶ ይላስ! ያሥልሱት! ወያኔና ብአዴን የጎንደርን፣የወሎን ሕዝብ መሬቱን በመንጠቅ፣ወጣቱንም ትውልድ ከሃገሩ ወደአረብ ሃገር እንደሸሽና በህገወጥ ደላላ ስራ በመስራት ራሳቸው ተሳታፊ በመሆን ከሻቢያ፣ከሱዳን፣ከአረብ ደላላዎችን በማሰማራት የሚሰሩ ዘመናዊ ባርነትን የሚያስፋፉ ሰው ያልሆኑ የሰው ባህር የሌላቸው ድውይዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው! ምንጊዜም አማራ አማራነቱን አይነጠቅም!አንነጠቅም! በትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት አማራው ከሌላው ወንድሞቹ ጋር ያስከብራታል! አትጠራጠሩ!

  5. ዘንድሮ፡ እንደ፡ አማራ፡ አህያና፡ እንደ፡ ሸፋፌ፡ ጉራጌ፡ እንዲሁም፡ ጋላ፡ የጠገበ፡ የለም፡ ምን፡ ታደርጉ፡ በቀን፡ ሶስቴ፡ እየበላችሁ፡ መለስ፡ ነው፡ ለዚህ፡ ያበቃችሁ፡ በቀን፡ ሶስቴ፡ መብላት፡ በደርግ፡ ዘመን፡ ቀበሌ፡ እንዳልተሰለፋችሁ፡ የምትበሉት፡ አጣችሁ፡ እናንተ፡ ስልጣኔ፡ የማትወዱ፡ ሁዋላ፡ ቀሮች፡ ይሄ፡ በሙሉ፡ ማለቄቅ፡ ያለበት፡ ትውልድ፡ ነው፡ ትግሬ፡ አይናችሁ፡ ከፈፈተላችሁ፡ ከእውርነት፡ አወጣናቹ፡ አሁን፡ እጃችንን፡ ለመንከስ፡ ደረሳቹ፡ ዶሮ፡ ገመዷ፡ ቢረዝም……..

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*