ጳጳሶችና ስደት

ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም

እንዲያውም ርእሱን ካህናትና ስደት ብለው ይሻላል፤ ካህናት የሁሉንም ሃይማኖቶች መሪዎችን ይመለከታል፤ ዓላማዬም ሁሉም የኃይማኖት መሪዎችን የሚነካ ነው፤ ነገር ግን የእኔ እውቀት በክርስትናው ላይ ጎላ ያለ በመሆኑ የክርስቲያኖቹ መሪዎች ላይ ያተኮርኩ ቢመስልም ሁሉንም ይመለከታል፤ በተለይ መነኩሴዎች ላይ የማነጣጥርበትም የተለየ ምክንያት አለኝ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

11 Comments on “ጳጳሶችና ስደት”

  1. ለመሆኑ ብፅእ ቅድስ አቡነ መርቆሬዎስ እና አቡነ ዜናማርቆስ አገርጥለው ተሰደዱ ወይስ ወያኔ ራሱ መኪናና አጃቢ አዞ በስደት ካምፕ ጥሎአቸው ሄዱ ?መጀመሪያ ይህን ጥያቄ መመለስ ያስፈልጋል ብዙ ከማለት በፊት ሁለቱንም ፓትሪያርኩ እና (በህይወት የሌሉትን) አቡነ ዜና ማርቆስን ወያኔ በለበሱት ልብስ በላንድሮቨር ከሀገር አውጥቶ ስደተኞች ካምፕ (ዋልዳ ኬንያ) ወርውሮአቸው የሄደው በስደት አብረን የነበርን የምናውቀው ሀቅ ሆኖ ሳለ ሌሎች ስደተኞች በወጣንበት መንገድ ሀገር ጥለው አልተሰደዱምና ከሀገርቤት አውጥቶ ለስደት የዳረጋቸውን ወያኔን መጠየቅ ይሻላል ።

  2. Ye welqait Tegedie amaran
    zer maTfat, ke 20000 (haya
    shi) hzb belay be tgrie
    woyanie ye tegedelebetn
    guday endiTena/endiTara
    asawqu le:
    1. u.s.a ye tewekayoch ena
    yehg mewesgña mkr
    bietoch, le presidentu ena le
    wuci guday ministry, le cia
    2. Awropa parlama, le
    germany, france, uk,
    sweden, norway parlamas
    3. United nations human
    right ena security council
    4. International criminal
    court, le genocide watch, le
    international human right
    watch, etc asawqu.
    5. Le afrika sebawi mebt
    komishn asawqu.
    YaTnut/yaTarut.

  3. መስፍን አትዘላብድ! የስልጣን ጥምህን ሳታረካ ልትሞት ነው። አባቶች እሬሳህን በፀሎተ ፍትሀት ይሸኙታል።

  4. Kebatari Gondere. Both of them went Kenya by their own means not by woyane. I was there when they came one by one.

  5. ግማታም ትግሪ አንዴትም ይስደዱ ያንተ ቅማላም ዘረኛ ዘመዶች ናቸው ያስደዳቸው አኛን አንዳስደዱን

  6. Yaw merkorewos yaw botachewn lemeyaz yetebareru nachew…leloch papas ena menkusewch gen ende lelaw ethiopiawi teru nuro felega new yemisededut…gwadgnochachew ethiopia yalut be betkrstian ye selet genzeb choma yekortalu weski yecheltalu… Ende bahtawi gebrmskel…genzeb sitegb ..ene liqe tguhan negn blo yehew besbsebew genzeb yeznanal…”abatoch….ye kes negade yehonal wenbede” yelu neber..yehew ahun 90% kesoch wenbede honewal…ena profesor beabzagnaw lik nachew….hizbu kesochin mamen yelebetm..pasterochm yaw nachew.

  7. Asmamaw says:
    June 27, 2016 at 8:33 pm
    This is reality & facts about the two Syndos:-

    ዘመድኩን ተሐድሶዎችን አጋለጠ ማለት ተሳስታችኋል ተመለሱ ከውስጥ ሆናችሁ አታድሟት ነው ያለው ምክንያቱም በአንድ ወቅት እነዚህ ስዎች የቤተክርስቲያኗ ጌጦች ነበሩ። ዛሬ ግን ዲያቢሎስ ምላሳቸውን፣ ልባቸውን ተቆጣጥሮ ገንዘብ እንደ አሞሌ ጨው እያሳየ ከመንገድ አወጣቸው ያሳዝናል አይ የስምንተኛ ሺ የካህናት ፈተና? እግዚአብሔር ይርዳቸው ወደ ትክክለኛ መንገድ ይመልሳቸው። ይገርማል ዲያቢሎስ ካህናትን ከመንገድ ሲያወጣ ሎተሪ እንደደረሰው ነው የሚቆጥረው ምክንያቱም አንደኛ ከእውነተኛው ነጠለው እንዲሁም በሱ ላይ ያለው በሜዳ ላይ ያሉትን ሁሉ ያሳሰታል።

    በአጭሩ እራሳችዎን መመርመር አለባቸው።
    1ኛ አቡነ ማትያስ በውሸት ተመረጡ ከዚያ የኢሐዲግ አባላትን ና የታሐድሶ አቀንቃኞች አስተዳዳሪ አርገው ብሩን ከየቤቱ ክርስትያኑ ዘረፈ አዳራጆች ሌባው ንቡእረ እድ አልያስ የመሰሉ የስንት ፎቅ ባለቤት። ለቤተ ክርስቲያን የሚሰሩትን ማኅበራት እና ጥሩ አባቶችን በየቦታው አገለሉ። አሁን ማንኛውም ደብዳቤ ስፅፍ ግልባጭ ለኢሕአዴግ ሆነ ምሳም እንኳን ሲበሉ ግልባጭ ነው ነገሩ። ይገርማል ያሁሉ ሕዝባችን በኢትዮጵያ ሲያልቅ ፍታት እንኳን አላደረጉም። እነዚህ አይነቶቹ የተሰጣቸውን የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ አስሱደዎል። ከእነሱ በረከት አገኛለሁ ብለህ ግዜህን አታጥፈ ነው የምለው ግን ሐይማኖትህን ጠብቅ ነው የምለው ለህዝባችን ጌታችን የለው እርስ በእርሳቹ ተዋደዱ እንደ እርግብ ሁኑ ግን ጠላትን ስታዩ እንደ እባብ ሁኑ ነው ያለው።
    2ኛ አቡነ መርቅሪዎስ ህጋዊ ጳጳስ ናቸው። እድሜ ለዛሬው አስመሳዪ ፓስተር ታምራት ላይኔ ዛሬ የሚናገረው ሁሉ ፍሬ ከርስኪ የሆነ እና ባክኖ ያለው በዚሁ ግፍ ነው። አገር ውስም ሆኑ ውጭ ህጋዊ ስለሆኑ እውነትን መናገር፣ ቡራኬ መስጠት መንጋውን ያለውን የተሐድሶ አመለካከት አስወግደው በፍቅር መንጋውን በውጭ ያለውን ሁሉ በአንድ ቤተክርስቲያን መሰባሰብ አለባቸው። እንደዚህ ሲሆን ነው እግዚአብሔር የሚለመነን እና ጥሩ ነገ ኢትዮጵያ የምትለው ምድር ላይ በፍቅር የምንሰባሰበው አለበለዚያ የመከራችን ግዜ እየረዘመ ይሄዳል ማለት ነው።
    ለማንኛውም የእነ አቡነ ጰጥሮስ፣ የእነ አቡነ ተክለኃይማኖት ዘኢትዮጵያ አምላክ ይርዳን እላለሁ። አየህ ወንድሜ እግዚአብሔር የፈለገውን አስነስቶ ያስተምራል እንዳንጠፈ ግን የኛ ድርሻ ነጋ ጠባ ወደ ፈጣሪ መበርከክ ነው ከዚያ ለውጡን ከቤተስብ እስከ አገር ታዩታላቹ። እግዚአብሔር ይርዳን ቻው።
    ለማን ማድላት ይበልጣል ለነፍስ ወይስ ለነዋየ ስጋ?
    Watch ከቻላቹ?
    https://youtu.be/SOKcPeAux-M

    [Reply]

  8. ፕሮፌሰር መስፍን እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ናቸው እውቀቱ ስላላቸው ማንኛውም ነገር መናገር ይችላሉ።
    አንዳንድ የሚፃፉ አስተያየት ሁለቴ አስቡ።
    የኢሕአዴግ አቀንቃኞች ሁሌ ከገማ ጭንቅላት የሚያወጡት የገማ ስድብ ብቻ ነው።
    ለሆዳም ሰው ኢሕአዴግን ያዝለታል ቁጭ ብሎ ለመብላት ተብሏል። አሳዛኝ አረገሬሳ ቡድን።

  9. ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም በቅድሚያ የከበረ ሠላምታዬ ይድረሶት፡፡ ለእርሶ እውቀትና ለሰብዓዊነት መብት ተሟጋችነትዎ ያለኝ ክብር እና አድናቆት እጅግ በጣም ከፍ ያለ ነው፡፡
    አገራችን በገንዘብ ሀብት እና በኤኮኖሚ ዕድገት ብቻ ሳይሆን የደህየችው፤ በዕውቀትና በምሁራንም እጅግ ወደ ኋላ የቀረች መሆኗን ለእርስዎ ማስረዳት አይገባኝም፡፡ እንደርስዎ አይነት ምሁር በተለያየ መስክ በዓይነትም በብዛትም ቢበዛ ኑሮ፤ አገራችን ካለችበት ችግር በፍጥነት ትወጣ ነበር፡፡ በአሁን ጊዜ በብዛት ያሉን ምሁራን የሚያነቡ እንጂ የሚጽፉ አይደሉም፡፡ ማንበብ እንደሆነ የ አምስትና የስድስት ዓመት ፊደል የቆጠረ ልጅ ማንበብ ይችላል ግን ያነበበውን ሁሉን መረዳት ይቸገራል፡፡
    አሁንም ለርስዎ ያለኝ ክብር እንደተጠበቀ ሆኖ፤ በእርግጥ እርስዎንም ለመተቸት ዕውቀቱም ችሎታውም ስለሚያንሰኝ፤ ይሄን የምጽፈውን አስተያየት ብዙም ግምት ሳይሰጡት ቢያልፉት እመርጣለሁ፡፡
    ይሄን ካልኩ በኋላ ስለ ጵጵስና ሽሽት የጻፉት፤ ብዙም ሳያስቡበት፤ ስለ አገራችን ወጣቶች መሰደድ በመቆጨት እና መነኩሴ ከተሰደደ እንግዲህ ማን ይቀራል በማለት በግብታዊነት የተጻፍ ጽሁፍ ይመስላል፡፡
    ፕ/ር፤ ሃይማኖት ውስጥ የተለያዩ ጥቅሶችን እየጠቀስን ንትርክ ውስጥ ከገባን፤ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እንደገና ወደ ምድር እስኪመለስ ድረስ፡ ንትርካችን እልባት አያገኝም እና በዚሁ እናቁመው ግን በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፪፡፲፫ «እነርሱም ከሄዱ በኋላ እነሆ የጌታ መልአክ በሕልም ለዮሴፍ ታይቶ፡ -ሄሮድስ ሕፃኑን ሊገድለው ይፈልገዋልና ተነሣ፡ ሕፃኑንና እናቱንም ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ፤ እስክነግርህም ድረስ በዚያ ተቀመጥ አለው፡፡ እርሱም ተነሥቶ ሕፃኑንና እናቱን በሌሊት ያዘና ከጌታ ዘንድ በነቢይ፦ ልጄን ከግብፅ ጠራሁት የተባለው እንዲፈጸም ወደ ግብፅ ሄደ፤ ሄሮድስም እስኪሞት ድረስ በዚያ ኖረ» የሚለውንና እርስዎ ደግሞ በጽሁፎ በጥያቄ መልክ እንደዚህ ያሉትን « እንግዲህ ስደት የቅንጣት ታህል እምነት መጉደል ያመጣው ፍርሃት አይደለም? ሽሽት የራስን አካላዊና መንፈሳዊ ኃይል መካድ አይደለም? ‹‹እስመ አንተ ምስሌየ››ን መካድ አይደለም? መትረየስ ፊት የቆሙትን ጴጥሮስን መካድ አይሆንም? እንዴት ማስታረቅ ይቻላል፡፡
    ፕ/ር በጽሁፎ ላይ የኔ ቅሬታ በተለይ የሚያቶክረው እርስዎ የጳጳሶቹን ስደት አቅልለው በማየት አባቶችም ሲሰደዱ፤ በወቅቱ የነበረውን ሁኔታም የዘነጉም በመምሰል፤ ኢትዮጵያ እንደ አገር ትቀጥላለች ወይስ አትቀጥልም በሚባልበትና እርስዎም ከእነ ፕ/ር አስራት ወልደየስ (ነፍሳቸውን ይማረውና) ጋር በመሆን ከወያኔዎች ጋር በሀሳብ አንገት ላንገት የተናነቃችሁበት ጊዜ እንደነበር መዘንጋቶ ትንሽ አስገርሞኛል፡፡ ክዚያም በላይ የተሰደዱትን አባቶች አገር ቤት ከቀሩት ጋር ማወዳደሩ በጭራሽ ትክክል አይመስለኝም፡፡
    እግረ መንገዴን አንድ ከተሰደዱት መነኩሴዎች መካከል የነገሩኝን ላካፍሎትና ጭቅጭቄን ላቁም፡፡
    «ጊዜው ይላሉ» እኚህ አባት « በጣም የውዥንብር እና ስርዓተ አልባ የሰፈነበት ጊዜ ነበር፡ወያኔ አሁን በተሰደዱት ፓትርያርክ ላይ ሰላማዊ ሰልፍ አደራጅቷል፤ በእሳቸውና በቅዱስ ሲኖዶሱ ላይ ትልቅ ወከባና ጫና በዝቷል፤ ለተራ ጸሎት እንኳን ጊዜ ሊሰጠን አልቻለም፡፡ የፓትርያርኩን መውረድ አስታኮ ወያኔ ትልልቅ አባቶችን ከአገር እንዳይወጡ ትዕዛዝ አስተላለፈ»፡፡ «እኔ በዚህ ጊዜ» ይላሉ እኚህ አባት፤ «አንድ በውጭ የተጀመረ ፕሮጄክት ስለነበረኝ በቀጥታ በወቅቱ ወደነበረው የደህንነት ሀላፊ አቶ ክንፈ ገ/መድህን (ነፍሱን ይማረውና)ቢሮው ሄጄ ጉዳዩን አስረድቼው፤ እሱም ሁኔታውን ያውቅ ስለነበር፤ አንድ በኮሎኔልነት ማዕረግ ያለ የደህንነት ሰራተኛ እስከ ቦሌ ድረስ ወስዶ እንዲሸኘኝ ትዕዛዝ ሰጥቶልኝ፡ በዚያው ለስደት በቃሁ» ብለው አጫውተውኛል፡፡
    አሁን ፕ/ር እስቲ ዕውነቱን እንነጋገር ከተባለ ማናቸው በስደት ላይ ያሉት? የውጭዎቹ አባቶች ናቸው ወይስ በአገር ቤት ያሉት?

    ከአክባሪዎና ከአድናቂዎ አንዱ

  10. Pro.do little hand of from our fathers, acrobat all his life. Letekemach Senay Kirebu Mesefen!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*