አቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ አገር ሄደው ለመታከም የሚያስችላቸውን መረጃ መገኘቱን ተገለጸ

አቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ አገር ሄደው ለመታከም የሚያስችላቸውን መረጃ መገኘቱን ተገለጸ


አቶ ሀብታሙ አያሌው

አቶ ሀብታሙ አያሌው

የቀድሞው የአንድነት ለፍትህና ዲሞክራሲ ፓርቲ አመራር አቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ አገር ሄደው ለመታከም የሚያስችላቸውን መረጃ መገኘቱን የቤተሰቡ የቅርብ ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ።

ህክምናው በዘገየ ቁጥር በሽታው ወደ ሌላ ደረጃ ሊያድግ እንደሚችል እና ለህክምናም እጅግ አስቸጋሪ እንደሚሆን ሃኪሞች መናገራቸውን የቤተሰቡ ምንጮች ተናግረዋል።

አቶ ሀብታሙ አያሌው የፈደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ቀደም ሲል ካቀረበው የሃኪም ማስረጃ በተጨማሪ የህክምና ቦርድ አባላት የፈረሙበት እና ታማሚው በግድ ወደ ውጭ ወጥቶ መታከም እንዳለበት የሚያረጋገጥ ማስረጃ እንዲያቀርብ በሰጠው ትእዛዝ መሰረት ይህን ማስረጃ ዛሬ ማግኘቱን የቅርብ ጓደኛው አቶ ዳኒኤል ስበሺ እና ቤተሰቡ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ። http://av.voanews.com/clips/VAM/2016/07/18/ee9a6a12-0d1f-4d05-a447-be55f80f9795.mp3

6 Comments on “አቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ አገር ሄደው ለመታከም የሚያስችላቸውን መረጃ መገኘቱን ተገለጸ”

  1. Ato Habtamu gena
    US saymetu zegejitu
    Qeteloal.
    Dallas Airport tawakiw ye Shabia delala Tamagne Beyine Wheel chair
    Yizew bebotaw yegegnalu Abeba kegoreflachw behoal
    Yizew bebotaw yigegnalu. Ketinish ireft behoala Be Tamagne ye iger mesam program indtetnaqeqe ESAT
    YENIE NEAW PROGRAM
    BE MELLA STATES IYAZORU YEHIEN QIL
    Diaspora be Habtamu
    Sim Dollar Mesbsebesb neaw.
    Yachi Reeyot indtbalchiw. Keza
    inem Andargachew negne malet yejemerl.kkkkkk

  2. temesgen ; elelelelelelelelele !!

    AYZON YEDINAL ;;AMLAK YEMAREW 1

    ahun yemiferaw G7 ke air port endaykelbew adera !

    adame weyanen kedahu eyalech,,

    shabyan teqelaqelku telenalech kk

    aye tigil kkkkk

  3. አይ ወያኔ ብሎ ሰው እጅግ ሲበዛ ጨካኞች አረመኔዎች ሌላ ቃል ከየት ላምጣ?

  4. Yachi Reeyotin ankeratw ankeratw
    ke seawnt wuchi argewatal . Aye Tamagne nfesh aymar. Comedian
    Kebebew gedan gulbtun metew yetlage inchet asmeslewutal. Ahunima angtun maqerqer jemeroal.
    kkkkkkk

  5. Habtamu tetenkek !! YE G7 Tamagn leyatemdih

    ESAT ena G7 zegijitu tofowal ale!! kkkkk

    Habtamu ye shabya Qetregna BANDA ENDATHON TETENKEK !

    G7 is OLF;;; ONLF tegentay ! ANTI Ethiopia and Amara !

    Tamagn bilo Gondere kkkkkkkkkkkk

  6. ወያኔ የዐማራ ጠላትና አጥፊ ለምን ሆነ? አትታከምም እኛው እዚሁ እንገድልሃለን! አማራን እናጠፋለን ነው! ወያኔ እስከ አሁን ስንት አማራዎችን ገደለ? መጠኑና ብዛቱ ስንት ነው?

    አስማረ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*