አሳረኛው ጎንደሬ፣ይሸነፍጣል እንደበርበሬ

Setegnአቶ ሰጠኝ ባያብል፥ በሰሜን ጎንደር የአርማጭሆ ተወላጅና ጀግና ገበሬ ነበር፥
ሰሞኑን በጎንደር ከተማ የወልቃይት የማንነት ጥያቄ ኮሜቴን ለመያዝ የፌደራል መለዮ ለብሶ ከተሰማራ የወያኔ አፋኝ ቡድን ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ለመታደግ ፈጥነው በመድረስ ከዘረኛው የወያኔ ፌደራል ፖሊስ ጋር ተናንቀው ከወደቁት አንዱ የአርማጭሆ ጀግና አቶ ሰጠኝ ባያብል ነበር፥