Dr Coach Weldemeskel Kostre (1939-2008) …… ዘመኑ 1916 ዓ.ም. ነበር፡፡ የፓሪስ ኦሊምፒክ የተካሄደበት፤ በወቅቱ የኢትዮጵያ ንጉሥተ ነገሥት መንግሥት ዘመን አልጋ ወራሽና ባለሙሉ ሥልጣን እንደራሴ የነበሩት ልዑል አልጋወራሽ ተፈሪ መኰንን (ኋላ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ) በአውሮፓ ጉብኝት አጋጣሚ በኦሊምፒክ ጨዋታዎች ከክብር ተከታዮቻቸው …

ዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬ (1939 – 2008) – የኢትዮጵያ የረዥም ርቀት ስኬት መሐንዲስ (አርክቴክት) Read more »

በማይካድራ በመንግስት ሃይሎችና በህዝቡ መሃከል ከፍተኛ ግጭት ተቀሰቀሰ። ‪#‎Maykadra_Tigray_Ethiopia_Protest‬. “… ቤታችን ከሚፈርስ ኢህኣዴግ ይፍረስ …” የማይካድራ ህዝብ በማይካድራ ከተማ “የቤቶች ኣፍራሽ ግብረ ሃይል” ( የትግራይ ልዩ ሃይል፣ ፖሊስ፣ ምልሻ፣ የከተማዋ ማዘጋጃ ቤት ከንቲባ የሚመሩት) ሃይልና በከተማዋ ህዝብ መካከል ከፍተኛ ግጭት …

በማይካድራ በመንግስት ሃይሎችና በህዝቡ መሃከል ከፍተኛ ግጭት ተቀሰቀሰ። Read more »

የማእከላዊ ማሰቃያ በሕወሓት ገራፊዎች የተደፈሩ ሴቶች ለስለልቦና ችግር እየተጋለጡ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Maekelawiprison‬ ‪#‎WomenPrisoner‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በሕወሓት አባላት ብቻ በሞኖፖል የሚተዳደረው የአገዛዙ ዜጎችን በተለይ የለውጥ ፈላጊ ሃይሎችን በከፍተኛ ደረጃ የሚሰቃዩበት የማእከላዊ የማሰቃያና የቶርች የጨለማ እስር ቤት የሚገኙ …

የማእከላዊ ማሰቃያ በሕወሓት ገራፊዎች የተደፈሩ ሴቶች ለስለልቦና ችግር እየተጋለጡ ነው:: Read more »

ውሸት ማራባት ከጥቅም ውጪ የሚሆንበት ጊዜ አለው፡፡የማታ ማታም ዋጋ ያስከፍላል፡፡ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሰዎችም በአንድ ውሸት ሲሳቡና ያንን ውሸት የራሳቸው ሲያደርጉ ከዚያ የሚለያቸው ኃይል አይኖርም፡፡ ኦርጅናሌ ዋሾውን እንደተአምረኛ ያዩታል፡፡ በዙሪያው ይከባሉ፡፡ እንደመንጋም ይነዳሉ፡፡ በየፖለቲካና ኢኮኖሚያዊ …

ውሸት ማራባት ከጥቅም ውጪ የሚሆንበት ጊዜ አለው፡፡የማታ ማታም ዋጋ ያስከፍላል፡፡ Read more »

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቤቶችና የከተማ ልማት ሚኒስቴር የሥራ አፈፃፀም ዝርዝር ዘገባ ባደመጠበት ወቅት ጠፉ እየተባለ ስለሚነገርላቸዉ የኮንደሚኒየም ቤቶች የሚኒስቴር መሥርያ ቤቱ አጣርቶ እንዲያቀርብ መጠየቁ ተሰምቷል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ታቅደዉ ያልተሠሩ መኖራቸዉን ለምክር ቤቱ ቢጠቁምም፤ ጠፋ የተባሎት የኮንደሚኒየም ቤቶች ጉዳይ …

ኮንደሚኒየሞቹ የት ተሰወሩ? – ዶይቸ ቬለ Read more »

በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ስፖርት ክለብ ውስጥ በመካከለኛ ርቀት 800 ሜትር ተወዳዳሪ የነበረችውና በብሔራዊ ቡድን ውስጥ በተለያዩ ጊዜያት ተመራጭ በመሆን የምትታወቀው የ19 አመትዋ አትሌት ኩለኒ ገልቻ ከወንድ ጓደኛዋ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት በአትሌት ጓደኛዋ እጅ ህይወቷ በስለት ማለፉን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የፌዴራል …

አትሌት ኩለኒ ገልቻ በወንድ ጓደኛዋ ተወግታ ተገደለች – VOA Read more »

የኦሮሚያ ወቅታዊ ኹኔታ ምን ይመስላል? ‪#‎Oromo‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Ethiopia‬ የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ንድፍን በመቃወም በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች በሕዳር ወር መግቢያ የቀሰቀሰው ተቃውሞ መንግሥት በቁጥጥር ስር አድርጌዋለሁ ማለቱ ይታወቃል።ከዚህ በተቃራኒው ደግሞ በክልሉ የሚገኙ ነዋሪዎች ክልሉ በስምንንት ወታደራዊ ቀጣናዎች …

የኦሮሚያ ወቅታዊ ኹኔታ ምን ይመስላል? Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts May 16 , 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=-0LOAvsG3ic]

ተቃዋሚዎች የስልጣን ጥመኞች ናቸው …. ቢሆኑማ ኖሮ … ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሰሞኑን ወያኔዎች በሕዝብ እና ሃገር ሃብት ላይ የሚቀልዱት እያንገበገበን ለውጥ ፈላጊ ነን ባይ የማህበራዊ ድህረገጽ አሸብሻቢዎችም አብረው ቀልዱን ሲያሳምሩለት ማስተዋል በጣም ያማል:: ሕወሓት …

ተቃዋሚዎች የስልጣን ጥመኞች ናቸው …. ቢሆኑማ ኖሮ … Read more »

  1) ከፍተኛ የሆነ የትዳር መቃወስ ይፈጠራል 2) ትምህት ቤቶች ይዘጋሉ(የቤት ስራ የሚባል ነገር ይቀራል 3) መስሪያ ቤቶች የስራ ሳይሆን የእንቅልፍ ቦታ ይሆናሉ 4) የሚወለዱ ህፃናት በሙሉ ዘሀራ ወይም ቻንድራ የሚል ስም ይወጣላቸዋል 5)EBC # ebc ውስጤ ነው# በሚል logo …

ቃና የሚባል የቴሌቪዥን ፕሮግራም መላ ካልተበጀለት በቅርብ ቀናቶች ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ እውነታዎች Read more »

ጉዳዩን እንደገና ለፍርድ ቤት ለማቅረብ ማሰባቸውንም ጠበቃው ተናግረዋል። አዲስ አበባ — የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የአቶ ጌታቸው ሺፈራው ጠበቃ የሃቢየስ ኮርፐስ አቤቱታ ቢያቀርቡም ተጠያቂ የሆነው አካል ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ የፍርድ ቤት መጥሪያ አልቀበልም ማለቱ ተገልጿል። ጉዳዩን እንደገና ለፍርድ ቤት ለማቅረብ …

ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ የፍርድ ቤት መጥሪያ አልቀበልም ብሏል – VOA Read more »

የስኳር ፕሮጀክቶቹ ጡዘት እና የአርባምንጭ አከባቢ ግጭት የወለደው አዲስ ግርግር ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎ANDM‬ ‪#‎ብኣዴን‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎SugerFactory‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የውሸት ካምፓኒው የሕወሓት አገዛዝ የደህንነት እና ወታደራዊ ተቋማት ባለስልጣናት አከባቢ ከበድ ያሉ ምስጢራዊ መረጃዎችን ለመያዝ ቢሞከርም በፍጹም እያፈተለከ …

የስኳር ፕሮጀክቶቹ ጡዘት እና የአርባምንጭ አከባቢ ግጭት የወለደው አዲስ ግርግር Read more »

 የመጣሁት ከትግል እንጂ ከሽርሽር አይደለም ይላሉ Addis Admass ዳንኤል ሺበሺ የቀድሞው አንድት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ምክትል ኃላፊና የደቡብ ቀጠና ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ የነበረ ሲሆን ሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ክስ ከተመሰረተባቸው በኋላ ላለፉት 22 ወራት በእስር …

“በትግል የቆረብኩ ባህታዊ ነኝ” – ዳንኤል ሺበሺ የቀድሞው አንድነት የድርጅት ጉዳይ ምክትል ኃላፊና የደቡብ ቀጠና ኃላፊ Read more »

Black Market in Ethiopia : ጊዜው ከጥቂት ሳምንታት በፊት ብሔራዊ ቴአትር አካባቢ ነው፡፡ ከረፋዱ 4 ሰዓት ሆኗል፡፡ ፈንጠር ፈንጠር ብለው መንገድ ዳር የቆሙ ወጣቶች አላፊ አግዳሚውን እየተጠጉ በሹክሹክታ ዶላር አለ ዶላር ከፈለጋችሁ ይላሉ፡፡ መንገደኞቹ እንዳልሰሙ ሆነው መንገዳቸውን ኮስተር ብለው ይቀጥላሉ፡፡ …

ጥቁር ገበያ የሚተናነቀው ኢኮኖሚ Read more »

ስርዓቱ የገማው ከአናቱ ነው::አናቱ ካልተመታ አምባገነንና ሌባ መፈልፈሉን አያቆምም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Corruption‬ ‪#‎Addisadmass‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ “በልቼ ልሙት” የማለት ፈሊጥ፤ ተጠናውቶናል፡፡ የሸጥኩትን፣ የሸቀልኩትን በተለያየ ስም ያስቀመጥኩትን፣ ንብረትና ገንዘብ ብታሰርም እየበላሁ እኖራለሁ የሚለው አስተሳሰብ በሰፊው የተንሰራፋ ይመስላል፡፡ ገንዘብን በሺዎች መቁጠር ከቀረ ሰንብቷል፡፡ እርስ …

ስርዓቱ የገማው ከአናቱ ነው::አናቱ ካልተመታ አምባገነንና ሌባ መፈልፈሉን አያቆምም:: Read more »

“በአማራ ተወላጅነታችን የብሔር ጭቆና ደርሶብናል” ያሉ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚኖሩ ከ400 በላይ አባወራዎች ለአማራ ክልል አመራሮች አቤቱታ አቀረቡ፡፡ ለአሶሣ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ በሚል ከ6 አመት በፊት ለተወሰደባቸው 163ሺህ ሄክታር መሬት ካሣ እንዲከፈላቸው አሊያም ምትክ ቦታ እንዲሰጣቸው በፍ/ቤት የጠየቁት አባወራዎቹ፤ ከሰሞኑ “በአማራ …

“በአማራ ተወላጅነታችን የብሔር ጭቆና ደርሶብናል” ያሉ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚኖሩ አባወራዎች አቤቱታ አቀረቡ፡፡ Read more »

    መነሻውን ከምስራቃዊው የአገሪቴ ክፍል ባደረገውና በቀጣይነት መላውን የአገሪቱን አካባቢዎች ያዳርሳል በተባለው የጎርፍና ሌሎች ቅፅበታዊ የተፈጥሮ አደጋዎች ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ተጋላጭ ናቸው ተባለ። በተከሰተው የተፈጥሮ አደጋ እስካን ከ100 በላይ ዜጎች ህይወታቸው አልፏል፡፡ የአማራ ክልል፣ ደቡብ ክልል፣ ኦሮሚያ፣ አፋርና ትግራይ …

መላውን የአገሪቱን አካባቢዎች ያዳርሳል በተባለው የጎርፍና ሌሎች ቅፅበታዊ የተፈጥሮ አደጋዎች ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ተጋላጭ ናቸው ተባለ። Read more »

2 ቢሊዮን ዶላር የውጭ እዳ፤ ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ የአገር ውስጥ እዳ / Corruption in Ethiopian Sugar Factory የስኳር ኮርፖሬሽን ሃላፊዎች፤ የብረታ ብረት ኮርፖሬሽን ተጠያቂ አድርገዋል – ክፍያ ወስዶ የፋብሪካ ግንባታዎችን በእንጥልጥል አስቀርቷል በማለት፡፡ ከአምስት ዓመት በፊት ደግሞ፤ የስኳር ኮርፖሬሽንን …

2 ቢሊዮን ዶላር የውጭ እዳ፤ ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ የአገር ውስጥ እዳ የስኳር ፕሮጀክቶች እንዳልተሳኩና አገሪቱን ለእዳ እንደዳረጉ በይፋ ተነገረ Read more »

ሰሞኑን በደቡብ ኢትዮጵያ ጥቃት ያደረስኩት እኔ ነኝ ሲል አርበኞች ግንቦት ሰባት ኃላፊነቱን ወስዷል። የድርጅቱ ሊቀ መንበር ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ ከዝግጅት ክፍላችን ጋር ባደረጉት አጭር ቆይታ፥ ”ትግላችንን የምናካሂደው እዚያው ኢትዮጵያ ውስጥ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ሆነን ነው” ብለዋል። ያዳምጡ → listen

ያለፍርድ የታሠረዉ ጋዜጠኛ ነገረ ኢትዮጵያ የተሰኘዉ የሠማያዊ ፓርቲ ጋዜጣ አዘጋጅ ጌታቸዉ ሽፈራዉ ክስ ሳይመሰረትበት ከአራት ወራት በላይ መታሠሩን ጠበቃዉ አስታወቁ።ጠበቃ አመሐ መኮንንን ዛሬ እንዳስታወቁት የሐገሪቱ የፀረ-ሽብር አዋጅ በሚያዘዉ መሠረት ፖሊስ በደንበኛቸዉ ላይ በአራት ወራት ዉስጥ ክስ መመሥረት አለያም እስረኛዉን መልቀቅ …

ጌታቸዉ ሽፈራዉ – ያለፍርድ የታሠረዉ ጋዜጠኛ Read more »

የእድሩ አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በተከበረበትበት ወቅት የደርጉ ምክትል ሊቀመንበር ሌፍቴናንት ኮሎኔል ፍሰሃ ደስታ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ተገኝተዋል። የቀድሞ መንግስት ባለሥልጣናትን ያካተተ የመረዳጃ እድር አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ የደርግ አባላትና መስራች የነበሩትንና በኋላም የስርዓት ለውጥ ሲፈጠር …

የቀድሞ መንግስት ባለሥልጣናትን ያካተተ የመረዳጃ እድር አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ Read more »

“ሽብርተኛ” ከተባሉ 85% ነጻ መባል የጸረ–ሽብር ሕጉ ችግር እንዳለበት አመላካች ነው – ግርማ ካሳ በዘላለም ወርቅ አገኘው መዝገብ ሃብታሙ አያሌው፣ የሺዋስ አሰፋ፣ አብርሃ ደስታ፣ ዳንኤል ሺበሺ፣ አብርሃም ሰለሞን፣ ዮናታን ወልዴ፣ ባህሩ ደጉ፣ ዘላለም ወርቃገኘሁ፣ ሰለሞን ግርማና ተስፋዬ ተፈሪ ሐምሌ 2006 …

“ሽብርተኛ” ከተባሉ 85% ነጻ መባል የጸረ–ሽብር ሕጉ ችግር እንዳለበት አመላካች ነው – ግርማ ካሳ Read more »

ወታደራዊ መኮንኖች ራሳቸውን በተሳሰረ ኔትወርክ በተለያየ የማፊያ ቡድን ማደራጀታቸው ለኢትዮጵያ ከባድ ስጋት ተደቅኖባታል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎TPLFArmy‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሃገራችን አደጋ ላይ ናት – ለማዳን እንረባረብ!!! በአገር አንድነት ሽፋን ደም መጣጮቹ የደርግ መኮንኖች በሃገር እና ሕዝብ ላይ የሰሩት …

ወታደራዊ መኮንኖች ራሳቸውን በተሳሰረ ኔትወርክ በተለያየ የማፊያ ቡድን ማደራጀታቸው ለኢትዮጵያ ከባድ ስጋት ተደቅኖባታል:: ‪ Read more »

ነገረ ኢትዮጵያ የተሰኘዉ ጋዜጣ አዘጋጅ ጌታቸዉ ሽፈራዉ ክስ ሳይመሰረትበት ከአራት ወራት በላይ መታሠሩን ጠበቃዉ አስታወቁ። ጠበቃ አመሐ መኮንንን ዛሬ እንዳስታወቁት የሐገሪቱ የፀረ-ሽብር አዋጅ በሚያዘዉ መሠረት ፖሊስ በደንበኛቸዉ ላይ በአራት ወራት ዉስጥ ክስ መመሥረት አለያም እስረኛዉን መልቀቅ ነበረበት። ፖሊስ በተደጋጋሚ የጊዜ …

ያለፍርድ የታሠረዉ ጋዜጠኛ – ዶይቸ ቬለ Read more »

ግርማ ካሳ

የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር (ኦዴግ). Oromo Democratic Front (ODF)

አንዳንድ በተለይም በውጭ ያሉ የኦሮሞ ብሔረተኞች፣ የአክራሪውን እና የብዙ ወገኖች ደም በእጁ ያለበትን የኦነግን ባንዲራ እያውለበለቡ፣ የጭቁን ኦሮሞ ወገኖቻችንን ተቃውሞ እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም እና እንቅስቃሴውን ሃይጃክ በማድረግ፣ የኦሮሚያ ሪፑብሊክን ለመመስረት ያላቸውን ሕልም ለመተግበር ደፋ ቀና እያሉ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ …

በሙኒክ ጀርመን ፀረ-ወያኔ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ:: በዛሬው እለት በጀርመን ሰአት ከጠዋቱ ስምንት ሰአት ጀምሮ የኦሮሞ ኮሚኒቲ በሙኒክ እና ኢትዮጵያውያን አክቲቭስቶች ያዘጋጁት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በጀርመን ሙኒክ መካሄዱን በቦታው የነበሩ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ ምንጮች ገልጸዋል:: የሕወሓት ቁንጮ ባለስልጣን የሆነው ዶ/ር …

በሙኒክ ጀርመን ፀረ-ወያኔ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ:: Read more »

ወታደራዊ ሹማምንቶች ስልጣኑን ተረክበው ሌላ የደርግ አይነት ስርዓት ሳይፈጠር ተግባራዊ ስራዎች ላይ እናተኩር:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ስለ ወያኔ አገዛዝ አስከፊነት ደግሞ ደጋግሞ ከማውራት መፍትሄው አስከፊ አገዛዙን በጋራ እናስወግድ::አሁን አሁን ትግሉ ከአጥቂነት ወርዶ ወደ ወሬኛነት ቀይረነዋል::ለአስከፊነት …

ወታደራዊ ሹማምንቶች ስልጣኑን ተረክበው ሌላ የደርግ አይነት ስርዓት ሳይፈጠር ተግባራዊ ስራዎች ላይ እናተኩር:: ‪ Read more »

የኢራኑ PressTV በትላንትናው እለት አይሲስ 16 ኢትዮጵያውያንን ሊቢያ ውስጥ ገደለ ብሎ የፃፈው ዜና ስህተት መሆኑን ሌሎች የዜና ምንጮች ገልጸዋል። 1685

[የክቡር ሚኒስትሩ ልጅ ስልክ ደወለላቸው] ሄሎ ዳዲ፡፡ አቤት ጐረምሳው፡፡ በሚቀጥለው ሳምንት ከከተማ እወጣለሁ፡፡ የት ልትሄድ ነው ደግሞ? ወደ ላንጋኖ እሄዳለሁ፡፡ እና ምን ፈልገህ ነው? ቪ8 እንድትሰጠኝ ነው፡፡ እኔስ ምን እይዛለሁ? ቤት አዲስ ሜርሴዲስ አለ አይደል እንዴ? ልጄ እሱን አንተ ይዘኸው …

የክቡር ሚኒስትሩ ልጅ የተከራየው የቪ8 መኪና የኪራይ ቢል የ15 ሺሕ ብር የላውንደሪ ሒሳብና የፋይናንስ ኃላፊው Read more »

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ሦስት ሠራተኞች የተሰጣቸውን ኃላፊነት ወደ ጎን በማለት፣ 18,880,000 ብር ወጪ አድርገው ለሌሎች በማስተላለፍ የጥቅሙ ተካፋይ ሆነዋል ተብለው ተጠርጥረው ሚያዝያ 28 ቀን 2008 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የተጠቀሰውን ገንዘብ ወጪ እንዲሆን ያደረጉት የባንኩ ደንበኛ ከሆነው …

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት ሠራተኞች 18.8 ሚሊዮን ብር ማጭበርበር ተጠርጥረው ታሰሩ Read more »

የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው በገቡ የደቡብ ሱዳን ሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች የታገቱ 125 ሕፃናትን የማስለቀቅ ሒደት ከወታደራዊ ኃይል ይልቅ በድርድር ማስለቀቅ ተመራጭ መሆኑን፣ የመከላከያ ሠራዊት የምዕራብ ዕዝ ማዘዣ አስታወቀ፡፡ ታጣቂዎቹም አግተው ከወሰዷቸው ሕፃናት መካከል 19 ያህሉ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የመከላከያ ሠራዊትና የጋምቤላ …

ምዕራብ ዕዝ የታገቱ ሕፃናትን ለማስለቀቅ ኃይል ተመራጭ አይደለም አለ Read more »

በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በመጣል ላይ በሚገኘው ከባድ ዝናብ ምክንያት የተፈጠረው ጎርፍ የሰው ሕይወት ከመቅጠፍ በተጨማሪ፣ በማሳ ላይ የሚገኙ ሰብሎችና የመንገድ አውታሮች ላይ ጉዳት እያደረሰ እንደሚገኝ እየገለጸ ነው፡፡ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን በቀናት ልዩነት ለሰዓታት ሳያቋርጥ የጣለው ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ …

በተለያዩ አካባቢዎች ጎርፍ በሰው በንብረት ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው::400 ሺሕ ሰዎች ለጉዳት ይጋለጣሉ ተብሏል Read more »

‹‹ለስኳር ኮርፖሬሽን መውደቅ ሜቴክ ትልቅ ድርሻ አለው›   ‹‹የስኳር ኮርፖሬሽን የቀድሞ አመራሮች መጠየቅ አለባቸው›› የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች በ2003 ዓ.ም. በተካሄደው የመጀመርያ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ትልቅ ትኩረት ከተሰጣቸው ሜጋ ፕሮጀክቶች መካከል የስኳር ልማት አንደኛው ነው፡፡ አገሪቱ ለስኳር ልማት ያላትን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም …

77 ቢሊዮን ብር የሚያንቀሳቅሰው ስኳር ኮርፖሬሽን የገጠመው ፈተና Read more »

ከጋምቤላ የታፈኑትን ሕጻናት ለማስለቀቅ በለጋሾች ትብብር በአንድ ሕጻን $5000 ዶላር ተከፍሏል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎SouthSudan‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – መናገር ሳንፈልግ የምታናግሩን እንደምን አደራችሁ::ይህ ባለፈው በጋምቤላ ክልል የተደረገውን ወረራ እና አፈና ጋር የተያያዘ መረጃ ነው:: ከበባ ላይ …

ከጋምቤላ የታፈኑትን ሕጻናት ለማስለቀቅ በለጋሾች ትብብር በአንድ ሕጻን $5000 ዶላር ተከፍሏል:: Read more »

በፍቅር ለይኩን*

Ethiopian patriots. ጀግኖች አርበኞቻችን

“… When he saw a poster, Mussolini Invades Ethiopia, he was immediately seized by a violent emotion. At the moment, he writes, it was almost as if the whole of London had suddenly declared war on me personally. For the next few minutes I could do nothing but glare at each impassive faces, wondering if these people could realize that wickedness of colonialism, and praying that the day might come when I could play my part in bringing about the downfall of such a system. … I was ready to go through hell itself, if need be, in order to achieve my object.”

ዕውቁ ፓን አፍሪካኒስትና የ”ጋና የነጻነት አባት” በሚል ቅጽል የሚጠራው ዶ/ር ክዋሜ ንኩርማ ለከፍተኛ ትምህርት ወደ አሜሪካ በሚያደርገው ጉዞው በለንደን ከተማ ባደረገው አጭር ጊዜ ቆይታ ያስተዋለው፣ ለአፍሪካና ለመላው ጥቁር ሕዝብ የነጻነት ምልክት፣ የጥቁር ሕዝብ ታሪክ፣ ሥልጣኔ፣ ቅርስና ማንነት መገለጫ፣ የነጻነት የተስፋ ምድር- ከነዓን ተደርጋ የምትቆጠረው ኢትዮጵያ በፋሽስት ኢጣሊያ በግፍ የመወረር አስደንጋጭ ዜና፣ መርዶ በውስጡ ያሳደረበትን ስሜትና ቁጭት “ጋና” በሚል ርዕስ በጻፈው የሕይወት ታሪኩ መጽሐፍ ያሰፈረውን በጥቂቱ የቀነጨብኩት ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ይሄይስ አእምሮ

Tigrinya. ትግርኛ

መምህር ልዑለቃል አካሉ የተባሉ ኢትዮጵያዊ በቅርቡ በኦሮምኛ ቋንቋ የላቲን ፊደል አጠቃቀም ዙሪያ የጻፉትን መጣጥፍ ቆየት ብዬም ቢሆን ዛሬ አነበብኩት፤ ግሩም ነው። እሳቸው የሚሉት “ለኦሮምኛው ከላቲን ይልቅ የግዕዙ ፊደል አይቀርብም ወይ?” ነው። ይሄን ያህል ለምን ሩቅ ተሄደ ነው ጥያቄያቸው። ላቲኑን ለመጠቀም ለምን ያን ያህል ሩቅ መንገድ መጓዝ እንዳስፈለገም መልሱ በመጣጥፉ ውስጥ አለ – ፀረ-ኢትዮጵያ ኃይሎች በወያኔ በመታገዝ ሀገሪቱን ለመበታተን ከሸረቡት ሤራ አንዱ መሆኑ በስፋት ተጠቅሷል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ከኢትዮጵያዊ ማንነት አንጻር ለውይይት መነሻ እንዲሆን የቀረበ ጽሁፍ

መምህር ልዑለቃል አካሉ (ሲያትል፣ ዋሽንግተን)

መግቢያ

ሰሞኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ ቅዳሴዋን ወደ ኦሮምኛ ቋንቋ ተርጕማ አሳትማለች። መሆን ያለበትና መደረግም የነበረበት ነው። በምርቃቱ መርሐ ግብርም የቀድሞውን ፕሬዝደንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስን ጨምሮ ብዙ እንግዶች ተገኝተው እንደ ነበር ታውቋል። ይሁን እንጂ ከግርማ ወልደ ጊዮርጊስ በቀር የላቲንን ፊደል በቅዳሴው ላይ መጠቀሟ ትክክል አለመሆኑን ያስታወሰ እና ለወደፊትም ቤተ ክርስቲያን እንድታስብበት የጠየቀ የለም ተብሎአል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

የዮሃንስ ሞላ የብርሃን ሰበዞች የፊታችን ሰኛ ግንቦት 8 ቀን 2008 በብሄራዊ ትያትር ይመረቃል:: ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2008 ዓ/ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ፥ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ “የብርሃን ሰበዞች” የተሰኘው የዮሐንስ ሞላ የግጥም መጽሐፍ፥ የኪነ ጥበብ ወዳጆችና ባለሞያዎች በሚገኙበት ይመረቃል። …

የዮሃንስ ሞላ የብርሃን ሰበዞች የፊታችን ሰኛ ግንቦት 8 ቀን 2008 በብሄራዊ ትያትር ይመረቃል:: Read more »

በብኣዴንና በኦሕዴድ ካድሬዎች ላይ የሕወሓት የበላይነት በስልጠና ሽፋን የሚቀጥለው እስከመቼ ነው? ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎ANDM‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ጸሃይ የሚሞቅ ውሻ ሁሉ ሞኝ የሚመስላቸው ሕወሓቶች ካለፉት ሳምንታት ጀምረው ለሶስት ወራት የሚቆይ የኢህአዲግ ከፍተኛና መካከለኛ የአመራሮች ስልጣናን …

በብኣዴንና በኦሕዴድ ካድሬዎች ላይ የሕወሓት የበላይነት በስልጠና ሽፋን የሚቀጥለው እስከመቼ ነው? Read more »

• ከስም ማጥፋት ወንጀል በተጨማሪ የ100 ሺሕ ብር የፍትሐ ብሔር ክሥ አቤቱታም ቀርቧል • ግንቦት 17 እና 26 ቀን በፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ቂርቆስ ምድብ ችሎት ይቀርባል • የሕግ አገልግሎት መመሪያው የጉዳዩ አያያዝ እና የክሡ አቀራረብ ጥያቄ አሥነስቷል • ጽሑፉ፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ተቋማዊ አሠራር ጥላሸት የሚቀባ እና የቤተ ክርስቲያኒቱን ፓትርያርኩን ስም የሚያጠፋ …

ሄኖክ የሺጥላ

የሀገራችን ፖለቲካ፣ ትችት እና ዘለፋ እንደ ርችት እያብረቀረቀ የሚዘንብበት የነገር ሸራተን ነው። ትናንት ወዳጅህ የነበረ፣ ዛሬ እንደ አማዞን እባብ ቆዳውን ሸልቅቆ ሙልጭ አድርጎ ሊሰድብህ ይችላል፤ ሃሳብህን ሳይሆን ሱሪህን ሊያወልቅ ይፈልጋል። እሱ ራሱ የወጣለት ጠንጋራ ብሔርተኛ ሆኖ፣ ዓይኑን በጨው አጥቦ «ለምን ስለ አንድነት አትሰብክም» ይልሃል፤ የሌሎችን ቁመና ሲያፍረጠርጥ ከርሞ፣ የሱ ቁመና ሲነካ፣ አደለም ቁመናዬን እዳሪዬን እንኳ መተቸት (መንካት) መብትህ አይደለም ሲል አያፍርም።

ሙሉውን አስነብበኝ …

· እንደ “ቃና” ቀውጢ የሚፈጥር ተቃዋሚ ፓርቲ ያስፈልገናል! · “በአገሬ ፊልም እኮራለሁ!” የሚል ንቅናቄ መፋፋም አለበት … · ኢህአዴግ፤ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ከዛምቢያ ቢያስመጣስ!? የሰሞኑን “ድንቅና ብርቅዬ ዜና” ሰምታችሁልኛል? (ቀላል ብርቅዬ ነው!) የዜናው ምንጭ ደሞ ሩቅ እንዳይመስላችሁ … እዚሁ አህጉራችን ውስጥ …

እንደ “ቃና” ቀውጢ የሚፈጥር ተቃዋሚ ፓርቲ ያስፈልገናል! “– ውስጤ ነው!” —- የምለው ፓርቲ አጣሁ! (ኤልያስ ) Read more »

የኬንያ መንግሥት በሃገሪቱ ውስጥ የሚገኙ የስደተኞች መጠለያ ሠፈሮችን ለመዝጋት መወሰኑን አስታወቀ ከሃገሪቱ የሃገር ግዛት ሚኒስቴር ከትናንት በስተያ፤ ዓርብ የወጣ መግለጫ እንዳመለክተው የኬንያ መንግሥት ለሃገሪቱ ፀጥታና መረጋጋት ሲል ይህንን እርምጃ ለመውሰድ መገደዱን አስታውቋዋል። መግለጫው የኬንያ የስደተኞች ቢሮ መዘጋቱን ያስታወቀ ሲሆን አንድ …

ኬንያ ለሃገሪቱ ፀጥታና መረጋጋት የስደተኞች መጠለያ ሠፈሮችን ለመዝጋት መወሰኑን አስታወቀ። Read more »

ውይይት ከሻለቃ ዳዊት ወልደ-ጊዮርጊስ ጋር ሻለቃ ዳዊት ወልደ-ጊዮርጊስ Major Dawit WeldeGiorgis Interview በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ ድርቅ መከሰቱ፣ በዚህም ሚክንያት አያሌ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ለራብ መጋለጣቸው፣ ሕይወታቸውን ያጡም እንዳሉ፣ ድርቁም አስጊና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ የዓደባባይ ምስጢር ነው። ዋሽንግተን ዲሲ …

ውይይት ከሻለቃ ዳዊት ወልደ-ጊዮርጊስ ጋር Read more »

የሀገራችን የአፈፃፀም ችግር የጥንት የጠዋት ነው፡፡ ህግጋት ይደነገጋሉ፡፡ መመሪያዎች ይወጣሉ፡፡ ማዘዝ ቁልቁለት ነውና ትዕዛዛት ይፈስሳሉ፡፡ ግን በተግባር ሥራ ላይ ውለው አይገኙም፡፡ በየእርከኑ ያሉ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት፤ ወይ ነገሩን ከጉዳይ አይጥፉትም፤ ወይ በግላቸው እንዳይፈፀም ይሻሉ፤ አሊያም ሥፍር ቁጥር የሌላቸው ምክንያቶች እየደረደሩ …

ገንዘብህን የበላ፣ መሬትህን የበላ፣ ንብረትህን የበላ፤ አንተን ከመብላት ወደ ኋላ አይልም – “መብላት የለመደ ሲያይህ ያዛጋል” Read more »

ዶ/ር አክሊሉ እርስ በርሱ የሚጋጭ ምስክርነት ዲሲ ር/አ/ደ/ሰ/ቅ/ ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የዲሲ ር/አ/ደ/ሰ/ቅ/ ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ከመስከረም ጀምሮ ቤተክርስቲያኗ በዶ/ርና ሌሎች የተለያየ አጀንዳ የያዙ ቡድኖች ጋር በመተባበር በአባሎች ተመርጦ የነበረውን የባለአደራዎች ቦርድ በኃይል መፈንቅለ ቦርድ ማድረጋቸውን ከአሁን በፊት ዘግበናል።   ይህንን ተከትሎ ቤተክርስቲያኗ በሯ …

የዶ/ር አክሊሉ ሃብቴ 171 ገጾች ያካተተ የሚያሳፍር ‘የአዛውንት ምስክርነት’ ይፋ ሆነ! Read more »

እነሆ በሀገራችን አዲስ ጎሳ መፈጠሩ ተሰማ፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ ሰዎች የጎሳ ማንነታቸውን ለማስከበር፣ ባህላቸውንና ታሪካቸውን ለመግለጥ ሲታገሉ ነበር የምናየው፡፡ ታሪክ የማያልቅባት ኢትዮጵያ የነባር ጎሳዎችን መብት ማስከበር ብቻ ሳይሆን አዳዲስ ጎሳዎችንም መመሥረት አለብኝ ብላለች፡፡ በርግጥ በሕገ መንግሥቱ ላይ ነባር ጎሳዎችን በተመለከተ …

‹ፌስዳቢ› – ዳንኤል ክብረት Read more »

በወያኔ እስር ቤት ሲሰቃዩ የነበሩት ሁለት ፖለቲከኞች ከእስር መፈታታቸው ተሰማ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎HumanRights‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ የወያኔው አገዛዝ በሃሰት ክስ መስርቶ ሽብርተኛ ብሎ ሲያንገላታቸው የነበሩ ሁለት ፖለቲከኞች የእስር ጊዜያቸውን አጠናቀው ከእስር መፈታታቸው ሲታወቅ አብሯቸው የታሰረው አብርሃ …

በወያኔ እስር ቤት ሲሰቃዩ የነበሩት ሁለት ፖለቲከኞች ከእስር መፈታታቸው ተሰማ:: Read more »

ወታደራዊ ዜና~÷~÷~÷የታጣቂዎች ፍጥጫ በእምባስነይቲ፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፡ የእምባስነይቲ ማእከል የሆነችው ነበለት ከተማ በትግራይ ክልል ልዩ ሃይል ታጣቂዎች ኣጥለቅልቃለች። የልዩ ሃይል ሰራዊቱ ወደ እምባስተይቲ መግባት ተከትሎ የኣከባቢው ፀጥታ ኣስከባሪ ምልሾችም ህዝቡን ከጥቃት ለመከላከል በፍጥነት ተደራጅተው በተጠንቀቅ ቁመዋል። ቅዳሜ (የነበለት የገበያ ቀን) 29 / 08/ …

የሕዝብን እምቢተኝነት ተከትሎ የትግራይ ክልል ልዩ ሃይል በእምባስነይቲ ነበለት ከተማ ሰፈረ::ፍጥጫው አይሏል:: Read more »