ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ የፍርድ ቤት መጥሪያ አልቀበልም ብሏል – VOA

ጉዳዩን እንደገና ለፍርድ ቤት ለማቅረብ ማሰባቸውንም ጠበቃው ተናግረዋል።

የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የአቶ ጌታቸው ሺፈራው ጠበቃ የሃቢየስ ኮርፐስ አቤቱታ ቢያቀርቡም ተጠያቂ የሆነው አካል ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ የፍርድ ቤት መጥሪያ አልቀበልም ማለቱ ተገልጿል።

ጉዳዩን እንደገና ለፍርድ ቤት ለማቅረብ ማሰባቸውንም ጠበቃው ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። http://av.voanews.com/clips/VAM/2016/05/13/2fe61e54-0c3d-4da6-a29d-2f027ee41b89.mp3

የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት /ፋይል ፎቶ/