በማይካድራ በመንግስት ሃይሎችና በህዝቡ መሃከል ከፍተኛ ግጭት ተቀሰቀሰ።
በማይካድራ በመንግስት ሃይሎችና በህዝቡ መሃከል ከፍተኛ ግጭት ተቀሰቀሰ። #Maykadra_Tigray_Ethiopia_Protest. “… ቤታችን ከሚፈርስ ኢህኣዴግ ይፍረስ …” የማይካድራ ህዝብ በማይካድራ ከተማ “የቤቶች ኣፍራሽ ግብረ ሃይል” ( የትግራይ ልዩ ሃይል፣ ፖሊስ፣ ምልሻ፣ የከተማዋ ማዘጋጃ ቤት ከንቲባ የሚመሩት) ሃይልና በከተማዋ ህዝብ መካከል ከፍተኛ ግጭት …