የኢራኑ ፕሬስ ቲቪ በትላንትናው እለት አይሲስ 16 ኢትዮጵያውያንን ሊቢያ ውስጥ ገደለ ብሎ የፃፈው ዜና ስህተት መሆኑ ተገለጸ

የኢራኑ PressTV በትላንትናው እለት አይሲስ 16 ኢትዮጵያውያንን ሊቢያ ውስጥ ገደለ ብሎ የፃፈው ዜና ስህተት መሆኑን ሌሎች የዜና ምንጮች ገልጸዋል።