የማእከላዊ ማሰቃያ በሕወሓት ገራፊዎች የተደፈሩ ሴቶች ለስለልቦና ችግር እየተጋለጡ ነው::
የማእከላዊ ማሰቃያ በሕወሓት ገራፊዎች የተደፈሩ ሴቶች ለስለልቦና ችግር እየተጋለጡ ነው::
#Ethiopia #EPRDF #Maekelawiprison #WomenPrisoner #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በሕወሓት አባላት ብቻ በሞኖፖል የሚተዳደረው የአገዛዙ ዜጎችን በተለይ የለውጥ ፈላጊ ሃይሎችን በከፍተኛ ደረጃ የሚሰቃዩበት የማእከላዊ የማሰቃያና የቶርች የጨለማ እስር ቤት የሚገኙ ሴት እስረኞች በሕወሓት የገራፊ ቡድን አባላት እየተደፈሩ ለስነልቦና ችግር እየተጋለጡ መሆኑን ወደ ቂሊንጦ የተዘዋወሩ እስረኞች ገለጸዋል::

ወደ ቂሊንጦ የተዘዋወሩ እስረኞች እንደሚናገሩት በርካታ ሴት እስረኞች በማእከላዊ ማሰቃያ ማእከል ውስጥ ተደፍረው ለከፍተኛ የስነልቦና ችግር መዳረጋቸውን በቅርቡ ከአርሲ ታፍና የመጣችውን ሃዋ ተብላ የምትታወቅ ወጣት ሴት በመድፈር ለከፍተኛ የአእምሮ ችግር ዳርገዋታል ሲሉ አጋልጠዋል::በማእከላዊ ያሉ ሴት እስረኞች አብዛኛዎቹ ፍርድ ቤት ያልቀረቡና በጨለማ ቤት ተዘግቶባቸው ከቤተሰብ ጋር የማይገናኙ በሕወሓት የገራፊዎች ቡድን አባላት ከፍተኛ የወሲብ ጥቃት የሚደርስባቸው መሆኑን ጉዳዩን በቅርበት የተከታተሉ የቂሊንጦ አዳዲስ እስረኞች ገልጸዋል::
ከዚህ ቀደም የተለያዩ ሴት እህቶቻቸን ላይ የደረሰውን አስደንጋጭ እና አሳዛኝ ቶርች ከፍተኛ የስቃይ እና የመከራ እስር በተመለከተ በማእከላዊ ማሰቃያ ማዕከል ታስረው የነበሩ ከጻፉት ምስክርነት ለማንበብ ችለናል::አለምኣቀፍ የእስረኞች ጉዳይ የተመለከተ ስራ የሚሰራ ድርጅት ባወጣው ሪፖርት ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከደቡብ አፍሪካ ቀጥላ ዘጠና ሶስት ሺህ እስረኞችን በማሰር ሁለተኛ ስትሆን ከባለፈው አመት በአስራ ስምንት ሺህ እድገት ማሳየቷ ሲጠቆም ይህ ቁጥር በጦር ካምፖች ውስጥ በማእከላዊ ማሰቃያ ጣቢያ አዲስ አበባ ደብረዘይት ናዝሬት መቀሌ ባዶ ስድስት ደብረብርሃን መንገድ አለባቸው ጫካ በሚገኙ 153 የደህንነት ድብቅ እስር ቤቶዎች በተሃድሶ እስር ቤቶች እና ጨለማ ቤቶች እንዲሁም በግለሰቦች ቤት ውስጥ የታሰሩትን ኢትዮጵያውያን በሪፖርቱ አላካትተም:: #ምንሊክሳልሳዊ
komeletalehu yemilewin hizb eygedele kemeta atemene budin diros min yitebeqal
መፍትሄዉ ትጥቅ ትግልና አመፅ ነዉ
Woyane is killing we are simply shouting why not we kill them
Ethiopian yemiwede Ezebewan ayetelam yemisededew beye bereha yehamora sisay yebehare sisay yehareb agere mechawecha beye Ageri eser bet yemimakekew yesehunetu beletoch weteu mechawecha yehonew begerum endew ya wendemena yehetachen sekayena mot new Tegele kal3n 3netagelachew kalechalen beyeakebabiyachen yetechalenen enadereg yemitagelutenem endegef yeziyanie netsa 3newetal3n tesa alegn .No more dictator ship 8n the 21 Century.
ወንድም ምን ትጠብቃለህ። ይህን ሁሉ የወገናችን ስቃይ እንዴት ተሸክመን እንኑር። የባሰ እንዳይመጣብን ካሁኑ ተግባብተን ህብረት ፈጥረን እንስራ። እንደነሱ በዘር እና በመሳሰሉት ተከፋፍለን እድል ሰጥተናቸዋል። ኣባራ፣ ትግሬ፣ ኦሮሞ ወዘተ ማለት ትተን ተባብረን እንስራ። ኣለበለዚያ ምን ያህል ስቃይ እንስማ፣ እንይ????????እንዴትስ እንቻለው! በድርቅ የሚሰቃየውስ????
Amare keman gar new Hibretu ??
ke shabya ?????
የአዕምሮ ድውያን ሁሉ በዘር እየተሰባሰበ የወያኔ ሰለባ እየሆነ አለቀ።እንዴት ይኽ ከዓለም የሰው ልጅ ስልጣኔ መጀመርያ የሆነ የነሉሲ አገር በአስተሳሰቡ እና በስነ ልቦናዊ እንዲሁም በማህበራዊ ንቃቱ terarded ሆነ ? ? የዘመናችንስ ኋላቀር በመሆን ሬከርድ እንዴት በጠሰ ? ? ? የዛሬውን በእሳተ ጎመራው አፈወርቅ አግደው የቀረበውን ሪፖርት አዳምጡትማ።ወያኔ ስንት በዘር የተደራጁ ፓርቲወችን በ single pen stroke እንደደመሰሰ። I hate to say good job woyane,but why do we need ethnic party ? ? ? Its been tried for 25 years and it didn’t help any one except woyane.How retarded ! ! ! !
Drama #2 Meche
Neaw ymitatmew ?
Ahunma aristu hullu
alekbachew .kkkkk
It is tribalism that is serving as woyanne life line. Tribalism is a blood in woyanne’s vein. You cut that, woyanne is no more. A people in a country that practices ethnic federalism can be subjugated by thumb printers and illiterates. It is that simple. In other countries, when a dawn right stupid ideas fell, those people abandon the failed idea and try another one that can work. Thanks for some so called “elites”, it won’t happen in our country. Ewirin ewir bimeraw huletum gedel yiwedkalu. What do U call a person who abuse women in his care? I think, we fell those who were willing to engage this inherently evil group. What does it take for us to unite?
ሞት ለኣምባገነን።
ንጉሡ ሞቱማ says:
May 14, 2016 at 6:31 pm
የዳግም አደዎ ዘመቻ
ቁጥር 13 አሰቸኳይ መመሪያ
+-+++++++++++++++
ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዎች) ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በአልበሽር ጠንቋዮች 17 አህያዎቹን ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉት። ባንዲራችን ላይ በጋኔኑ አስገዳጅነት ለአለም የመጀመሪያው የጋኔን ምልክት ለውጥ በባንዲራ ላይ አርገው ሕዝባችንን የብሔር እኩልነት ብለው እንደ አህያ እንዶያስብ አረጉን። ኢትዮጵያ ከአለም በፊት 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበሯትን አላወቁ የሆን??? የአገራችን ህዝቦች አገራችን በየአቅጣጫው በረሀብ መከራ፣በስደት፣ተዋርደናል፣ታርደናል። ሰለዚህ እስከ መቼ ይህንን ሰቆቃ እየሰማን፣ እየደማን፣ እየተገደልን፣ እየተገለልን፣ ባህር እየወስደን፣ መሪር ሐዘን መቼ ነው በኦሮሚያ፣ በአማራ፣በትግራይ ፣ በሱማሌ፣በደቡብ፣ በጋምቤላ የሚቆመው ??? በመጀመሪያ ለሀያሉ አምላክ ሁሉም እንደእምነቱ ከልብ አምርረን ማልቀስ ያለንበት ወቅት ላይ ነን??? በችግር ለይ ችግር አሁን ብዙ ሺ ሕዝባችን በየቤቱ በጠኔ እያለቀብን ነው። ነገ ደግሞ በሚሊዮንዎች በረሐብ ሊያልቁብን ነው። ቀጥሎ በኃላፊነት ምን ለአገራቹ ስራቹ ተበሎ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሚንጠየቅበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። አዎ ከኢትዮጵያ አፈር ላይ መወለድ ፣ ኢሕአዴግ በዘር ከፋፍሎ የጨረሰን ለማከም በመተማመን ተራማጅ የአገር ውስጥ አሮሞ ኢትዮጵያዊያን የጋራ ጠላታችን ጋኔኗ ኢሕአዴግ ብቻ ነች ብለን ከሌሎች ወድ ኢትዮጵያዊያን ጋር የዱሮ ፈቅራችንን መልሰን በጋራ በማንዴላን ራዕይ የዘርን ፓለቲካ እጥፈተን እንድ ኢትዮጵያ ብለን ወደ ዋናው መንገድ ለመሰዋትነት ተዘጋጅተናል። አንዳንድ ሆዳም ኦሮሞዎች በተለያዩ ጊዜያት የራሳችንን ህዝብ አሰፈጅተዎል። በአንፃሩም እንዲሁም በአማራ፣ትግራይ ወዘተ አስፈጅተውናል። 1000 አደዎዎቹ አፉን አፍነው ሌላውን የትግራይ ህዝብ የከፋ የመረረ በደል አድርሰውበታል። አሁን ደግሞ ጥላሽት የተቀባውን የመጨረሻውን ግንቦት 20 ሊያከብሩት ነው። ጠ/ሚሩ ህዝቡ ነቅቷል በቃ ይህንን አንብበው እያላቹ ሳቅ እያፈነኝ ነው፣ አናንተ እየሰማችሁ “ስጥ” እንግዴ ትሉኛላቹ እናንተ ምን ቸገራችሁ ቆዳዬን ይጭነቀው እንጂ አሉ። በ25 አመት ውስጥ ከ10ኘ ክፍል ተስፋ ቢስ አርጎ ያባረራቸው ወጣቶች ፈክሻውን እየጠበቁ ነው።
1ኛ፣ የኢሕአዴግ ስላዬቸ እና ጦሩን አብዛኛውን ሰለ ስራ አስመስለው ለወገኖቻችው እና ለአገራቸው ሲሉ እንዲስሩ ታዘዎል።
2ኛ የኢህአዲግ አባላት ዝርዝር ፣ የኤፈርት በአለም ዙሪያ የለው ዝርዝር በእጃችን ገብቷል። በእስር ቤት ውስጥ ወገንን እያሰቃዬ ያሉት ስም ዝርዝር ደርሶናል። አፈቀላጤ ጌታቸው ረዳ መሽገህ ኢሳትን የምትሰማበት ቦታ ላይ ከጀርባህ ከች እንላለን።
3ኛ ሕዝባችን ማንኛውም ንብረት ጊዜ ውል እንዳይገባ። ባንኮች ተገዳጁ የምታረጉትን መረጃ ያዙ ዘራፊዎችን ከገቡበት ገብተን ነገ ኢትዮጵያዊ ለፍርድ ያቀርባችኃል። የኢትዮጵያ እዳ በጤፍ ቁጥር ነው።
4ኛ ኢትዮጵያ የምትፈልገው በእኩል የሚያስዳድር መሪ ብቻ ነው። ሕዝባችን ለሽግግር ለውጥ ተዘጋጁ ተራማጅ መረዎቻችን ደ/ር ብርሀኑ፣ ጄ/ር ከማል እንዲሁም አቶ ኦባንግ ለህዝባችን የቅድመ ሸግግር ሥርአት መረጃውን በኢሳት ላይ አገሪቷን ወዲያውኑ የሚረከበው ሃይል አስቸኳይ መረጃ ለህዝባችን ይተላለፈል።ጉዞ ወደ ፈት ከተረማጆች ኢትዮጵያዊያን ጋር።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር። ንጉሡ ሞቱማ ኦ.ማ.
[Reply]
Reply
Geday Hagos says:
May 14, 2016 at 6:34 pm
We proud of u connected all Ethiopians together. We are united now more than anytime.
Viva Negussu.
All trash Adowas play game on
Tigrians.
[Reply]
Reply
Bertukan says:
May 14, 2016 at 6:43 pm
We need such progressive united view on 21st century.
Thank you Negussu for you come in from Oromoia such great impressive connection under one Ethiopian. Great man and Great postive mind.
[Reply]
Reply
Sammy P says:
May 15, 2016 at 12:31 am
Ethiopia is the “least” reported country in
Africa compare to south Africa , Nigeria , Kenya ,
Egypt , Angola , Zambia , Burkna Faso , Uganda and
Ivory cost . Its not a bad record in respect .
[Reply]
Reply
G,Michael H says:
May 15, 2016 at 12:38 am
My brother Sammy thank you for your comment
you are absolutely right Ethiopia’s rank is
much better than any country in the world .
Ours is very insignificant .
[Reply]
Reply
መርጋ ኃይሌ says:
May 15, 2016 at 1:17 am
ሆዳምቹ በግለሰብ ኪስ ሲምላ ዝም በሉ ኢትዮጵያ እየለማች አየአደገች ነው ይላሉ ግን በየአመቱ 3 ነጥብ 5 ቢሊየን በእርዳታ እና በብድር ወደ አገር ይገባል። የአንድ አመት ብቻ መንገድ ሰርቶ አባይን ገድቦ ይጨርሳል። የ24አመቱ ሆዳምቹ ኪስ ይገባል እንደተባለው ማስረጃው ተገኝቷል ሂሳቡ ይሰራል በነፃነት ቀን ላይ ሩቅ አይደለም።
ያንን ሁሉ የቻይና እንደ ጤፍ ያለውን እዳ ማነው የሚከፈለው?????????
[Reply]
Reply
siraj says:
May 15, 2016 at 3:33 am
@ngusu motuma you are not ngusu motuma you are the ortodox yetenkay zer.oromia is for oromo.yedebtera zer.viva oromia.
[Reply]
Reply
Gedeffa Wako says:
May 15, 2016 at 4:34 am
Great Negussu bright mind works for all except 1000 Adowas.
[Reply]
Reply
Tolla says:
May 15, 2016 at 9:00 am
oROMO BILO POLITICA AWRI .
DENGAY IRASOCH . iNANTE INA
WAHBBIST YEMETAWKUT SEAT MEBDAT
BICH NEAW . AFER BILU
[Reply]
Reply
Alo shokie says:
May 15, 2016 at 9:27 am
Siraj is tefa gmat gebreb ke eritrea
yih luTi abatu gebreb orthodox new.
Kdo woim selmo new orthodox misadeb.
Lenegeru be qiTu sibeda hulemenaw zurobet new
[Reply]
Reply
ገላን ወርዶፋ says:
May 15, 2016 at 12:31 pm
አሮሞ ማለት ምን አይነት ቀጥተኛ ትውልድ የሆነ ካመረረ የማይመለስ ፍቅርን ሰጥቶ መቀበል የሚችል ነው። ከላይ ቶላ እና ሲራጅ የሚባሉ የሚፅፍት ነገር ምን የህል ከገማ ጭንቅላት እና ሆዳምነት የወጣ ነው። ዳሩ ግን ሊታረድ መጨረሻ ሰአት ላይ የደረሰ
ዶሮ ብዙ ይጮሃል ይባላል። ጉድ ነው ዘንደሮ የኦሮሞ ልጆች ከሌሎቹ ውድ ኢትዮጵያአዊ ጋር እትብታችን ይፈረደን። ከፈፈሎ በዘር መግዛት አበቃ። ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ህብራችን ነው አስከ መጨረሻው ትውልድ ደረስ። ከእናንተ ጭንቅላት የላቀ ምላጭ የሆኑ በየአቅጣጫው በተጠንቀቅ በየከፍለሀገሩ ይገኛሉ። ጎበዝ ጀግና የአምቦ ውድ ኮራችን በኢትዮጵያውያን የሚኮራ አደረጃጀት ተከትሎ ነው። ወደ ኋላ መየት የለም በጅግኖቹ ወድ መሪዎቻችን ደ/ር ብርሀኑ፣ ጀኔራል ከማል፣ ወድ የትግራይ ነፃ አውጪ ታጋዬች አገር ውስጥ ካለው 30 ሚሊዮን ወጣት ኃይል ጋር ወደፈት ብለናል።
ሞኛቹን ፈልጐ ከፋፍሎ በዘር መግዛት አበቃ፣ አሮም አንዱ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው።
[Reply]
Reply
አህመድ መኑር says:
May 15, 2016 at 1:55 pm
መልስ ለሲራጅ
ኦሮቶዶክስ ሐይማኖት ከኢትዮጵያ ታረክ እና ፈደል ባለወረለታነች። ነብዪ መሐመድ እኮ አላ አስመልክቶአቸው እኮ በኦርቶዶክስ ደንብ በሚመሩት ንጉስ ነጋሢ ዘመን ነው። ሂዱ እዛ
ኑሩ ብለው መልእክተኛ የላኩት ና መልክተኞቹም ነብዪ ያሉትን ቃል እውነት መሆኑን አረጋገጡ። ዛሬ ዛሬ ኦርቶዶክሱንም በተሐድሶ ስም እነ ታምራት ላይኔ አመሱት።
ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ለኢትዮጵያ እስለምና ተከታዮች ጌጣቸው ነች በሷ የመጣብንን አንምርም እኛም እነሱም በፍቅር አይነ አንድ ነን።
[Reply]
Reply
ፈጤ ከድር says:
May 15, 2016 at 3:24 pm
እንወደሀለን አህመድ ሙስሊሙን ሕዝባችን ለ ኦርቶዶክሱ በመግለፀህ።
[Reply]
Reply
ገብሩ ግርማይ says:
May 15, 2016 at 4:22 pm
ወንድም እና እህት ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ሁላቹንም በፍቅር እንወዳቹሀለን። በኢትዮጵያ ጥላ ስር ነው ያለነው በኢትዮጵያችን ቀልድ የለም። ጋኔኖቹንም እስከ መጨረሻው ጠራርገን እናጥባቸዋለን።
[Reply]
Reply
Abay says:
May 15, 2016 at 6:45 pm
All of woyanes will be under arrest soon because They are thieves, killer and mafias. Do not expect good things from those canibalse.
[Reply]
Reply
ሞላ አስግዶም says:
May 15, 2016 at 8:49 pm
ማፈሪያው ጌታቸው ረዳ ጦርነቱም እና ጎርፉ ከሻቦያ የተላከ ነው አልክ። ሌባ ነህ ሆሌ መሸገህ ኢሳትን የምታዳምጥበትን ሁሉ የነፀ አውጪዎች ጎርፍ ትንሽ ቀን እየጠበቀ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ጉዳን በቅርብ ቀን ይወራችኃል። የኢትዮጵያ ህዝብ አንጥሮ አውቋል የሻዕቢያ መንግስት ከወያኔ ይልቅ በተግባር እንደሚጨነቅ አሰወቋል። 90 ሚሊዬን ኢትዮጵያዊ 1000 አደዋ ሻርሙጦች 100% ይቻላል። ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!!!!!!!!!!!!
[Reply]
Reply
Eyasu says:
May 15, 2016 at 11:09 pm
Tilik sew!!Endihem aynet sew ale leka… yante aynet zega new tesfaChen yanureh.
[Reply]
Reply
Eyasu says:
May 15, 2016 at 11:16 pm
Ahmed Menur,
Tilik sew!!Endihem aynet sew ale leka… yante aynet zega new tesfaChen yanureh.
[Reply]
Reply
ሳ.አ says:
May 16, 2016 at 2:31 am
ለምን መጡና ነው ዛሬ ታላቆን ኢትዮጵያ ሕልውና አደጋ ላይ ጥለው ገንዘብ፣ሃብት ባሃብት ሆነው ጉበቱ በእጃቸው የድንበር መሬት ለሱዳን ካሳ መስጠታቸው ጎንደርን መሬት የትግራይ ሕዝብ ነው አይደለምን!
[Reply]
Don’t expect good things from devil. TPLF means simply a collection of mad , canibalse , killers and mafia groups. The only solution to avoid this cancer from our motherland Ethiopia , we have to stand together
zeraf……..zeraf