ወታደራዊ መኮንኖች ራሳቸውን በተሳሰረ ኔትወርክ በተለያየ የማፊያ ቡድን ማደራጀታቸው ለኢትዮጵያ ከባድ ስጋት ተደቅኖባታል::
ወታደራዊ መኮንኖች ራሳቸውን በተሳሰረ ኔትወርክ በተለያየ የማፊያ ቡድን ማደራጀታቸው ለኢትዮጵያ ከባድ ስጋት ተደቅኖባታል:: #Ethiopia #TPLFArmy #MinilikSalsawi #EthiopianArmy
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሃገራችን አደጋ ላይ ናት – ለማዳን እንረባረብ!!! በአገር አንድነት ሽፋን ደም መጣጮቹ የደርግ መኮንኖች በሃገር እና ሕዝብ ላይ የሰሩት አሳፋሪ በደል ቁስል ሳይደርቅ በብሄር ብሄረሰቦች መብት ሽፋን ሰው በላዎቹ የሕወሓት ወታደራዊ መኮንኖች በተሳሰረ ኔትወርክ የተለያዩ የማፊያ ቡድኖችን በማደራጀት የቢዝነስ ኢምፓየርነታቸውን ለመጠበቅ ሲሉ የሚወስዱት እርምጃ አገሪቷን አደጋ ውስጥ የከተቷት መሆኑን እና ከባድ ስጋት በሃገር እና ሕዝብ ላይ መደቀኑን ከቡድኑ አባላት የሆኑ ምንጮች የተገኘ መረጃ ጠቁሟል::
የመከላከያ ሰራዊት ብሎ ራሱን የሚጠራው የታጠቀ ሰራዊት በሚመለከት ከተሰበሰቡ መረጃዎች ውስጥ አንዱ የሆነው የወታደራዊ መኮንኖች በራሳቸው ኔትወርክ ያደራጁት አደገኛ ቡድን ካለው የሕወሓት አገዛዝ ላይ ስልጣን እስከመረከብ እና ወንጀለኛ እና ሌባ ባለስልጣናትን እስከማሸሽ ድረስ እቅድ ይዞ የሚንቀሳቀስ ሲሆን በሃገሪቱ ላይ የሚደረጉ የፖለቲካ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን በመቆጣጠር ላይ ሲገኝ ከሕግ በላይ የማሰር የመግደል የመዝረፍ የመፍታት የማሳደድ ስልጣን ለራሱ ሰጥቶ በስፋት እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ ምንጮቹ ለምንሊክ ሳልሳዊ የጠቆሙ ሲሆን ለቡድኑ አባላት ለሆኑ ወታደሮች ከፍተኛ ገንዘብ የሚከፈል ሲሆን በዛ ያሉ ጥቅማ ጥቅሞችን እንደሚደርግ ተናግረዋል::
በደህንነት ተቋም ውስጥ እንዲሁ ከፍተኛ ዘረፈ እስር ግድያ እና አፈና የሚፈጽሙ ከመንግስት እና ሕግ በላይ የሆኑ ቡድኖች እንዳሉ ከዚህ ቀደም መጠቀሱ አይዘነጋም::የሃገሪቱን አንጡረ ሃገር ለሃገሪቱ መጥፊያ እያዘጋጁ መሆኑን እያንዳንዱ ዜጋ አውቆ እነዚህን የማፊያ ቡድኖች በመታገል ከሃገራችን ምድር ላይ ለማስወገድ ሌትተቀን ልንሰራ የምንገደድበት ጊዜ ላይ መሆናችንን ማወቅ አለብን:: #ምንሊክሳልሳዊ

ጠ/ሚ ባለፈው አንዳንድ ግለሰቦች የግል እስርቤት አላቸው የሚሉት ይሔን ኖሯል?
Yalenew be hgeweT ye durye agezaz mehonu ayzenegam.
Ke liela durye ena kalew durye mnum miyasega yelewm.
ቀን የማይፈታው የለም ።መለሠን ማን ይሞታል ብሎ ያውቃል ጳጳሱን አስከትሎ እንዴት እንደሞቱ ያስተዋለ ይኖር ይሆን
weyane’s WEYALAS they do a lot to be on top of the people.
Watch & identfy a guy of ur proxmity,don’t worry for z rest …
Le 41 amet, le afta
sayaqom Telatachn yetgrai
woyanie eñan eyegedele
ena agerachn eyaTefat
ygeñal.
Lemedan bcheña mrcha
alen.
Esum: woyanien megdel
new.
Jegnoch, beyalenbet,
beyegiziew wedaj meslen
bemeqreb, lemanm
sanasawq bedbq yetgrai
woyanien engdel.
woyaniewochn sngelachew
yeterefut sisheshu weym
siyalqu bcha neTanet ygeñal.
Megdeya mesariyana
sltoch:
Tyit, bomb, slu mesariya
(goradie, seyf, meTrebiya,
bilawa, Tor, ankasie),
bebox, qomeT, dngay, merz,
maqaTel, maneq, mafen,
wede gedel, gudguad
megefter, kewha masmeT,
bebeshta maslekef, etc new.
Zm blen mawelawel lemaleq
new.
Saichersun qedmen megdel
alebn.
tgrie woyanien betegbar
snwegaw bcha ydemesesal.
Bible says don’t expect good things from cruel man . So TPLF is a pieces of devil. this Mafia group always need to kill the Ethiopian people each and every day. The only solution to avoid this cancer from our motherland Ethiopia , we truely Ethiopias should stand together .
Engebra AwieZone
5/3