የሕዝብን እምቢተኝነት ተከትሎ የትግራይ ክልል ልዩ ሃይል በእምባስነይቲ ነበለት ከተማ ሰፈረ::ፍጥጫው አይሏል::
ወ
ታደራዊ ዜና~÷~÷~÷የታጣቂዎች ፍጥጫ በእምባስነይቲ፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፡ የእምባስነይቲ ማእከል የሆነችው ነበለት ከተማ በትግራይ ክልል ልዩ ሃይል ታጣቂዎች ኣጥለቅልቃለች።
የልዩ ሃይል ሰራዊቱ ወደ እምባስተይቲ መግባት ተከትሎ የኣከባቢው ፀጥታ ኣስከባሪ ምልሾችም ህዝቡን ከጥቃት ለመከላከል በፍጥነት ተደራጅተው በተጠንቀቅ ቁመዋል።
ቅዳሜ (የነበለት የገበያ ቀን) 29 / 08/ 08 ዓ/ም የትግራይ ልዩ ሃይል መትረየስና ሌሎች ዘበናዊ ከባድ መሳርያ የተጫኑ ፒክኣፕ መኪኖች ከተማዋ እያጨናነቅዋት የዋሉ ሲሆን(ብዶንጎላ/በድንጋይ/ ጀነራል ማራኺ እንዳላሉት) ብዛት ያለቸው እግረኛ ታጣቂዎችም ኑዋሪዎችና ወጣቶች እያስቆሙ፣ እያንገላቱና እያስፈራሩ ውለዋል።
የልዩ ሃይሉ እንቅስቃሴ የተመለከቱት የኣከባቢው ምልሻዎችም በፍጥነት ተደራጅተው ወታደሮቹ በመጋፈጥ ሊያስቆሟቸው ጥረት ኣድርገዋል።
ፍጥጫው እያየለ በመሄዱና ወደ ግጭት ማምራቱ የማይቀር መሆኑ የተረዱት የኣገር ሽማግሌዎች ተሰባስበው በሁለቱ ሃይሎች መሃል ገብተው ፍጥጫው ለማቀዝቀዝ መኩረዋል።
የኣገር ሽማግሌዎች ወታደሮቹ ማንነታቸውና በምን ኣላማ ወደ ኣከባቢው እንደመጡ የጠየቋቸው ሲሆን “ከክልል ፀጥታ እንድናስከብር ተልከናል”የሚል መልስ ኣገኙ።
የኣገር ሽማግሌዎች ለወታደሮቹ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ተረድተው ” ወጣቶችና ኑዋሪዎች ማንገላታትና የማሸበር ተግባር ኣቁሙ” ብለው ገሰጿቸው።
ምልሾችም ” እኛ ከኣቅማችን በላይ የሆነ የፀጥታ ችግር ኣለንና ኣግዙን ሳንል ማን በጉልበቱ ላካቸው? ኣሁን ከኣቅማችን በላይ የሆነ የፀጥታ ችግር የለብንም። ስለዚ ኣከባቢያችን ለቀው ይውጡልን” የሚል ሃሳብ ኣቅርበዋል።
ሽማግሌዎች “ግጭቱ ወደ ደም ማፋሰሱ ኣደጋ ከማደጉ በፊት ልዩ ሃይል በኣንድ ቦታ ተረጋግቶ እንዲቀመጥ፣ ወጣቶችና ኑዋሪዎች ማሸበር፣ ማንገላታት እንዲያቆም” ፤ ምልሾቹም ደግሞ “ልዩ ሃይሉ በክልል ሃላፊዎች ታዝዞ እንደመምጣቱ ለቃቹ ውጡልን ኣትበሉ፣ ኣደጋም እንዳትጥሉባቸው” ብለው በመንገር ግዝያዊ መረጋጋት እንዲፈጠር ጥረት ኣድርገዋል።
እምባስነይቲ እንዲገኝ የታዘዘው የትግራይ ልዩ ሃይል የህወሓት መሪዎች ህዝቡ በእርዳታ፣ ሴፍትኔትና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ኣማካኝነት ኣስገድደውና ኣስፈራርተው ፀረ ህዝቡ ያካሄደው ሰለማዊ ሰልፍ የሚደረግና ህወሓት ባዘጋጀው ሰልፍ እንዲወጣ ያደረጉት ጥረት ሳይሳካ በመክሸፉ የፈጠረባቸው ሽንፈት ለመበቀል ያዘመቱት መቺ ሃይል ነው።
የእምባስነይቲ ህዝብ 20 ዓመት ሙሉ ያቀረበው የወረዳነት ጥያቄ ምላሽ ሊያገኝ ባለመቻሉ በ16 / 08/ 08 ዓ/ም ሰለማዊ ሰልፍ በማካየድ ህወሓት እንደ ድርጅትና እንደ መንግስት ከወረዳው በይፋ ማባረሩ ይታወሳል።
የህወሓት መሪዎች “ይህ ጥያቄ መለስን ማለት በትግራይ ያለው በርካታ ጥያቄዎች እንዳዲስ እንዲነሱና እንድንመልስ ስለሚያስገድደን ኣንችልም” ብለዋል።
ህጋዊና ሰላማዊ ምላሽ መስጠት ያቃታት ህወሓት ኣሁን እንደ ታላቅ ወንድምዋ ደርግ ዱላና ጠበንጃ መርጣ ደብድባ ረግጣ ለመግዛት እስከ ኣፍንጫው የታጠቀ ልዩ ሃይል እሳት ኣስይዛ ወደ እምባስነይቲ ልካዋለች።
የህዝብ ጥያቄ የማይመልስ የበሰበሰ ድርጅት ብቻ ነው !
Endet endemitasibulin eko. liben nekachut. asmesay hula. adame edme likishin motin sitimegnilet endalneber lezi hizb ahun asebnilet new? des yemilew hulem leyito yakachihual.
WEYANE WEYANEN AYKAWEMIM !
Tigre Tigren aykawemim
banijajal tIru new !
Atfito tefi nachew
ye Ethiopia Hizb hoy ,,! aynihin Gilet tenes !
ሰኑ! መልካም ዳግማይ ተንሳይ።
በእምባሰነይቲ ህዝብ ኮራሁኝ።ምንም ቢሆን የወያኔ ሥርአት ባያስደስተኝም አንዳንድ በብሔር ስም ተደራጅተው ወያኔን እንቃወማለን እያሉ የኢትዮጵያን ባንዲራ ማየት ከሚቀፋቸው ድርጅቶች አንፆር ስመለከት ምን ያህል የትግራይ ህዝብ ለባንዲራው ያለው አመለካከት ቀና ነው አልኩኝ
I love tigri people!!!those are my people same us people who got of oromo amhara and gurage adere afar hamer etc,all are awsome colorful ethiopians.i love all same way.becouse these people i know them very well who they are.GOD have a plan for us.do not worry.”gize attehi amme mekkeru aeilaf ,ante zehalyeko wezewesenko eye airriff”by Susiniyos king of erhiopia 15c.ec
አታስቁኝ ፂላወች ጠግበው ነው ሰልፍ የወጡት።ቂቂቂ አሉ ማማ አሳባቂ
የ 1 መንግስት ውድቀት መሳሪያ ወደህዝቡ የደቀነ እለት ነው ያለው ማን ነበር ???
Hayolom Araya neber. God bless his soul!!
ሰኑ ለምትባለው፤
ጭራሽ ድፍን ጥላቻን ነው ይዘሽ ወያኔን የምትታገይውና አካሄድሽን አስተካክይ። ሕዝብን እንደ ሕዝብ ጠልተህ፣ አንድን ስርዓት እቀይራለሁ ማለት የዋህነት ነው አለያም ጅልነት ነው። አንጃጃል ያልሽው ራስሽን ያወቅሽ ይመስለኛል። ደግሞ እውነተኛ ለውጥ ፈላጊ፣ በጠላት ጎራ የሚገኙትን ወደራሱ ለማምጣት ይጥራል እንጂ፣ ገና ለገና ያንድ ብሄር ሰው ወይም ሕዝብ ነው ተብሎ በደምሳሳው አይወነጅሉትም። ጠላት ማብዛትም ጥሩ መስሎ አልታዬኝም።
ይህ የእምባስነይቲ ህዝብ ጥያቄ የቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ መሰረታዊ ጥያቄዎች ተቀጥላ ነው። በትግራይ ምድር ይህ ዓይነት ድፍረት የተሞላበት የመብት ጥያቄ መነሳቱ የሚያሳዬን፣ ምን ያህል ህዝቡ ተማርሮ እንዳለ ነው። ከፍራቻ ወጥቶም የፈለገው ይምጣ ብሎ መሰለፉ፣ አይዞህ በርታ ሊባል ነው የሚገባው። ልክ አሁን እንደ ሰኒ ዓይነቶቹ ቀዝቃዛ ውሃ ልትቸልሱበት ባትሞክሩ መልካም ነው።
የትግራይ ሕዝብ አይዞህ ከፍርሃት ቆፈን በመውጣት፣ ለመብትህ ከቀሪው ኢትዮጵያዊ ወገንህ ጋር ትግልህን አስተባብር።
አህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበርም ።