ውሸት ማራባት ከጥቅም ውጪ የሚሆንበት ጊዜ አለው፡፡የማታ ማታም ዋጋ ያስከፍላል፡፡
ውሸት ማራባት ከጥቅም ውጪ የሚሆንበት ጊዜ አለው፡፡የማታ ማታም ዋጋ ያስከፍላል፡፡
#Ethiopia #EPRDF #EthiopianOppositionparties #MinilikSalsawi

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሰዎችም በአንድ ውሸት ሲሳቡና ያንን ውሸት የራሳቸው ሲያደርጉ ከዚያ የሚለያቸው ኃይል አይኖርም፡፡ ኦርጅናሌ ዋሾውን እንደተአምረኛ ያዩታል፡፡ በዙሪያው ይከባሉ፡፡ እንደመንጋም ይነዳሉ፡፡ በየፖለቲካና ኢኮኖሚያዊ ጉዳያችን አንፃር የሌለንን አለን፣ ያለንን የለንም ብለን ከዋሸንና ካሳመንን፤ ተከታያችን ሊደሰትበት፣ አልፎም ሊኮራበት ይችላል፡፡ ይሄ እርግማን ነው፡፡ እርግማኑ በመንግሥትም፣ በተቃዋሚም፣ በሰባክያንም፣ በምዕመናንም አንፃር ብናሰላው ያው ነው፡፡ ህዝብን ማታለል ክፉ እርግማን ነው፡፡ የማታ ማታም ዋጋ ያስከፍላል፡፡ያም ሆኖ እንደማናቸውም ነገር ውሸትም ከጥቅም ውጪ የሚሆንበት ጊዜ አለው፡፡
ያለአቅማችን ጉልበተኛ ነን ማለትም ሆነ ጉልበተኛ ሆነን ምስኪን ኮሳሳ ነን ማለትም ያው መዋሸት ነው፡፡ እያየን አላየንም፣ እየሰማን አልሰማንም፣ እያጠፋን አላጠፋንም ማለትም ያው መቅጠፍ ነው! ስለግልፅነት እያወራን የበለጠ ሚስጥራዊ የምንሆን ከሆነ ያው መዋሸት ነው፡፡ ዛሬ ያልነውን ነገ ካልደገምነው ያው መዋሸታችን ነው፡፡ ሰውን በሸራ ኳስ እያጫወትን እኛ በካፖርተኒ የምንጫወት ከሆነ ያው ማጭበርበራችን ነው፡፡ያብዬን እከክ ወደ እምዬ ልክክም ያው መዋሸት ነው!ካፈርኩ አይመልሰኝ ማለትም ያው መዋሸት ነው!
አስገድደን የምንፈፅመውም ሆነ ዋሽተን የምናሳምነው፣ አሊያም በገንዘብ የምንደልልው፤ የዘወትሩን ሰው ቢያስጨበጭብልንም የክቱን ሰው ያሳዝናል፡፡ በመዋሸት የተገነባ አመኔታ ከጥርጣሬ የፀዳ አይሆንም፡፡የሌለ ጀግና መፍጠርም ሆነ፤ ያለን ጀግና መካድ ሁለቱም ማታለል ነው፡፡በከፋ መልኩ ሲታይ ራስንም ማታለል ነው፡፡ የሰው ዓላማ የኔ ነው ማለትና የሌላውን ስም የራስ ማድረግ፤ ከኢኮኖሚ ዘረፋም የከፋ ዘረፋ ነው፡:ውሸት እንደማግኔት መግነጢሳዊ ኃይል አለው፡፡ ማግኔት፤ በአንዳች የማይታይ ኃይል ባካባቢ ያሉ ነገሮችን ይስባል፡፡ እነዚያ ነገሮችም በፈንታቸው የመሳብ ኃይል ያበጃሉ::ባካባቢያቸው ያሉትን ነገሮች በተራቸው ይስባሉ፡፡ ያንን ኃይል ይዘው ይቆያሉ፡፡ ዋናው ነገር እውነቷን፣ እቅጯን አለመርሳት ነው፡፡ #ምንሊክሳልሳዊ
awo Minilik,,weyane becha aydelem yemewashew
le Dr zerom nigerachew endaywashu kkkkkkkkkkk
I guess TPLF learned lying from subhuman CIA.
But it is not as good as the CIA or ferenjis.
Among CIA’s lies,
1. Haile Selassie’s Ethiopia was an ally of the USA.
In reality white supremacist USA viewed Ethiopia as a hostile country at least as early as the late 1950s G.C..
Others would say as early as the early 1930s G.C. when subhuman USA urged fascist Italy to invade Ethiopia ASAP, otherwise, due to fast industrialization thanks to Japanese support, in few years the country would become too strong for Italy to defeat it.
2. USA intervened in the civil war in Ethiopia to end the war.
The truth is however, there would be no civil war in Ethiopia if not for the country’s or CIA’s covert operations.
3. USA told Meles to keep the Asseb region with Ethiopia, but Meles opposed that.
In reality it was subhuman USA’s policy to make Ethiopia landlocked in order to make the country a warning example for others.
4. The missile defense system planned to be installed in Eastern Europe is to protect Europe from Iranian and North Korean missiles.
In reality they are intended to intercept Russian ICBMs, that means to give USA the advantage of a first strike, and then prevent Russia from striking back.
5. The AIDS virus originated in Africa and spread from there.
In reality subhuman USA developed HIV/AIDS from a monkey SIV virus in Pentagon’s lab in Maryland.
6. China wages cyberwarfare against the USA.
In reality it is the USA that wages cyberwarfare against the whole world.
ንጉሡ ሞቱማ says:
May 14, 2016 at 6:31 pm
የዳግም አደዎ ዘመቻ
ቁጥር 13 አሰቸኳይ መመሪያ
+-+++++++++++++++
ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዎች) ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በአልበሽር ጠንቋዮች 17 አህያዎቹን ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉት። ባንዲራችን ላይ በጋኔኑ አስገዳጅነት ለአለም የመጀመሪያው የጋኔን ምልክት ለውጥ በባንዲራ ላይ አርገው ሕዝባችንን የብሔር እኩልነት ብለው እንደ አህያ እንዶያስብ አረጉን። ኢትዮጵያ ከአለም በፊት 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበሯትን አላወቁ የሆን??? የአገራችን ህዝቦች አገራችን በየአቅጣጫው በረሀብ መከራ፣በስደት፣ተዋርደናል፣ታርደናል። ሰለዚህ እስከ መቼ ይህንን ሰቆቃ እየሰማን፣ እየደማን፣ እየተገደልን፣ እየተገለልን፣ ባህር እየወስደን፣ መሪር ሐዘን መቼ ነው በኦሮሚያ፣ በአማራ፣በትግራይ ፣ በሱማሌ፣በደቡብ፣ በጋምቤላ የሚቆመው ??? በመጀመሪያ ለሀያሉ አምላክ ሁሉም እንደእምነቱ ከልብ አምርረን ማልቀስ ያለንበት ወቅት ላይ ነን??? በችግር ለይ ችግር አሁን ብዙ ሺ ሕዝባችን በየቤቱ በጠኔ እያለቀብን ነው። ነገ ደግሞ በሚሊዮንዎች በረሐብ ሊያልቁብን ነው። ቀጥሎ በኃላፊነት ምን ለአገራቹ ስራቹ ተበሎ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሚንጠየቅበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። አዎ ከኢትዮጵያ አፈር ላይ መወለድ ፣ ኢሕአዴግ በዘር ከፋፍሎ የጨረሰን ለማከም በመተማመን ተራማጅ የአገር ውስጥ አሮሞ ኢትዮጵያዊያን የጋራ ጠላታችን ጋኔኗ ኢሕአዴግ ብቻ ነች ብለን ከሌሎች ወድ ኢትዮጵያዊያን ጋር የዱሮ ፈቅራችንን መልሰን በጋራ በማንዴላን ራዕይ የዘርን ፓለቲካ እጥፈተን እንድ ኢትዮጵያ ብለን ወደ ዋናው መንገድ ለመሰዋትነት ተዘጋጅተናል። አንዳንድ ሆዳም ኦሮሞዎች በተለያዩ ጊዜያት የራሳችንን ህዝብ አሰፈጅተዎል። በአንፃሩም እንዲሁም በአማራ፣ትግራይ ወዘተ አስፈጅተውናል። 1000 አደዎዎቹ አፉን አፍነው ሌላውን የትግራይ ህዝብ የከፋ የመረረ በደል አድርሰውበታል። አሁን ደግሞ ጥላሽት የተቀባውን የመጨረሻውን ግንቦት 20 ሊያከብሩት ነው። ጠ/ሚሩ ህዝቡ ነቅቷል በቃ ይህንን አንብበው እያላቹ ሳቅ እያፈነኝ ነው፣ አናንተ እየሰማችሁ “ስጥ” እንግዴ ትሉኛላቹ እናንተ ምን ቸገራችሁ ቆዳዬን ይጭነቀው እንጂ አሉ። በ25 አመት ውስጥ ከ10ኘ ክፍል ተስፋ ቢስ አርጎ ያባረራቸው ወጣቶች ፈክሻውን እየጠበቁ ነው።
1ኛ፣ የኢሕአዴግ ስላዬቸ እና ጦሩን አብዛኛውን ሰለ ስራ አስመስለው ለወገኖቻችው እና ለአገራቸው ሲሉ እንዲስሩ ታዘዎል።
2ኛ የኢህአዲግ አባላት ዝርዝር ፣ የኤፈርት በአለም ዙሪያ የለው ዝርዝር በእጃችን ገብቷል። በእስር ቤት ውስጥ ወገንን እያሰቃዬ ያሉት ስም ዝርዝር ደርሶናል። አፈቀላጤ ጌታቸው ረዳ መሽገህ ኢሳትን የምትሰማበት ቦታ ላይ ከጀርባህ ከች እንላለን።
3ኛ ሕዝባችን ማንኛውም ንብረት ጊዜ ውል እንዳይገባ። ባንኮች ተገዳጁ የምታረጉትን መረጃ ያዙ ዘራፊዎችን ከገቡበት ገብተን ነገ ኢትዮጵያዊ ለፍርድ ያቀርባችኃል። የኢትዮጵያ እዳ በጤፍ ቁጥር ነው።
4ኛ ኢትዮጵያ የምትፈልገው በእኩል የሚያስዳድር መሪ ብቻ ነው። ሕዝባችን ለሽግግር ለውጥ ተዘጋጁ ተራማጅ መረዎቻችን ደ/ር ብርሀኑ፣ ጄ/ር ከማል እንዲሁም አቶ ኦባንግ ለህዝባችን የቅድመ ሸግግር ሥርአት መረጃውን በኢሳት ላይ አገሪቷን ወዲያውኑ የሚረከበው ሃይል አስቸኳይ መረጃ ለህዝባችን ይተላለፈል።ጉዞ ወደ ፈት ከተረማጆች ኢትዮጵያዊያን ጋር።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር። ንጉሡ ሞቱማ ኦ.ማ.
[Reply]
Reply
Geday Hagos says:
May 14, 2016 at 6:34 pm
We proud of u connected all Ethiopians together. We are united now more than anytime.
Viva Negussu.
All trash Adowas play game on
Tigrians.
[Reply]
Reply
Bertukan says:
May 14, 2016 at 6:43 pm
We need such progressive united view on 21st century.
Thank you Negussu for you come in from Oromoia such great impressive connection under one Ethiopian. Great man and Great postive mind.
[Reply]
Reply
Sammy P says:
May 15, 2016 at 12:31 am
Ethiopia is the “least” reported country in
Africa compare to south Africa , Nigeria , Kenya ,
Egypt , Angola , Zambia , Burkna Faso , Uganda and
Ivory cost . Its not a bad record in respect .
[Reply]
Reply
G,Michael H says:
May 15, 2016 at 12:38 am
My brother Sammy thank you for your comment
you are absolutely right Ethiopia’s rank is
much better than any country in the world .
Ours is very insignificant .
[Reply]
Reply
መርጋ ኃይሌ says:
May 15, 2016 at 1:17 am
ሆዳምቹ በግለሰብ ኪስ ሲምላ ዝም በሉ ኢትዮጵያ እየለማች አየአደገች ነው ይላሉ ግን በየአመቱ 3 ነጥብ 5 ቢሊየን በእርዳታ እና በብድር ወደ አገር ይገባል። የአንድ አመት ብቻ መንገድ ሰርቶ አባይን ገድቦ ይጨርሳል። የ24አመቱ ሆዳምቹ ኪስ ይገባል እንደተባለው ማስረጃው ተገኝቷል ሂሳቡ ይሰራል በነፃነት ቀን ላይ ሩቅ አይደለም።
ያንን ሁሉ የቻይና እንደ ጤፍ ያለውን እዳ ማነው የሚከፈለው?????????
[Reply]
Reply
siraj says:
May 15, 2016 at 3:33 am
@ngusu motuma you are not ngusu motuma you are the ortodox yetenkay zer.oromia is for oromo.yedebtera zer.viva oromia.
[Reply]
Reply
Gedeffa Wako says:
May 15, 2016 at 4:34 am
Great Negussu bright mind works for all except 1000 Adowas.
[Reply]
Reply
Tolla says:
May 15, 2016 at 9:00 am
oROMO BILO POLITICA AWRI .
DENGAY IRASOCH . iNANTE INA
WAHBBIST YEMETAWKUT SEAT MEBDAT
BICH NEAW . AFER BILU
[Reply]
Reply
Alo shokie says:
May 15, 2016 at 9:27 am
Siraj is tefa gmat gebreb ke eritrea
yih luTi abatu gebreb orthodox new.
Kdo woim selmo new orthodox misadeb.
Lenegeru be qiTu sibeda hulemenaw zurobet new
[Reply]
Reply
ገላን ወርዶፋ says:
May 15, 2016 at 12:31 pm
አሮሞ ማለት ምን አይነት ቀጥተኛ ትውልድ የሆነ ካመረረ የማይመለስ ፍቅርን ሰጥቶ መቀበል የሚችል ነው። ከላይ ቶላ እና ሲራጅ የሚባሉ የሚፅፍት ነገር ምን የህል ከገማ ጭንቅላት እና ሆዳምነት የወጣ ነው። ዳሩ ግን ሊታረድ መጨረሻ ሰአት ላይ የደረሰ
ዶሮ ብዙ ይጮሃል ይባላል። ጉድ ነው ዘንደሮ የኦሮሞ ልጆች ከሌሎቹ ውድ ኢትዮጵያአዊ ጋር እትብታችን ይፈረደን። ከፈፈሎ በዘር መግዛት አበቃ። ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ህብራችን ነው አስከ መጨረሻው ትውልድ ደረስ። ከእናንተ ጭንቅላት የላቀ ምላጭ የሆኑ በየአቅጣጫው በተጠንቀቅ በየከፍለሀገሩ ይገኛሉ። ጎበዝ ጀግና የአምቦ ውድ ኮራችን በኢትዮጵያውያን የሚኮራ አደረጃጀት ተከትሎ ነው። ወደ ኋላ መየት የለም በጅግኖቹ ወድ መሪዎቻችን ደ/ር ብርሀኑ፣ ጀኔራል ከማል፣ ወድ የትግራይ ነፃ አውጪ ታጋዬች አገር ውስጥ ካለው 30 ሚሊዮን ወጣት ኃይል ጋር ወደፈት ብለናል።
ሞኛቹን ፈልጐ ከፋፍሎ በዘር መግዛት አበቃ፣ አሮም አንዱ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው።
[Reply]
Reply
አህመድ መኑር says:
May 15, 2016 at 1:55 pm
መልስ ለሲራጅ
ኦሮቶዶክስ ሐይማኖት ከኢትዮጵያ ታረክ እና ፈደል ባለወረለታነች። ነብዪ መሐመድ እኮ አላ አስመልክቶአቸው እኮ በኦርቶዶክስ ደንብ በሚመሩት ንጉስ ነጋሢ ዘመን ነው። ሂዱ እዛ
ኑሩ ብለው መልእክተኛ የላኩት ና መልክተኞቹም ነብዪ ያሉትን ቃል እውነት መሆኑን አረጋገጡ። ዛሬ ዛሬ ኦርቶዶክሱንም በተሐድሶ ስም እነ ታምራት ላይኔ አመሱት።
ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ለኢትዮጵያ እስለምና ተከታዮች ጌጣቸው ነች በሷ የመጣብንን አንምርም እኛም እነሱም በፍቅር አይነ አንድ ነን።
[Reply]
Reply
ፈጤ ከድር says:
May 15, 2016 at 3:24 pm
እንወደሀለን አህመድ ሙስሊሙን ሕዝባችን ለ ኦርቶዶክሱ በመግለፀህ።
[Reply]
Reply
ገብሩ ግርማይ says:
May 15, 2016 at 4:22 pm
ወንድም እና እህት ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ሁላቹንም በፍቅር እንወዳቹሀለን። በኢትዮጵያ ጥላ ስር ነው ያለነው በኢትዮጵያችን ቀልድ የለም። ጋኔኖቹንም እስከ መጨረሻው ጠራርገን እናጥባቸዋለን።
[Reply]
Reply
Abay says:
May 15, 2016 at 6:45 pm
All of woyanes will be under arrest soon because They are thieves, killer and mafias. Do not expect good things from those canibalse.
[Reply]
Reply
ሞላ አስግዶም says:
May 15, 2016 at 8:49 pm
ማፈሪያው ጌታቸው ረዳ ጦርነቱም እና ጎርፉ ከሻቦያ የተላከ ነው አልክ። ሌባ ነህ ሆሌ መሸገህ ኢሳትን የምታዳምጥበትን ሁሉ የነፀ አውጪዎች ጎርፍ ትንሽ ቀን እየጠበቀ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ጉዳን በቅርብ ቀን ይወራችኃል። የኢትዮጵያ ህዝብ አንጥሮ አውቋል የሻዕቢያ መንግስት ከወያኔ ይልቅ በተግባር እንደሚጨነቅ አሰወቋል። 90 ሚሊዬን ኢትዮጵያዊ 1000 አደዋ ሻርሙጦች 100% ይቻላል። ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!!!!!!!!!!!!
[Reply]
Reply
Eyasu says:
May 15, 2016 at 11:09 pm
Tilik sew!!Endihem aynet sew ale leka… yante aynet zega new tesfaChen yanureh.
[Reply]
Reply
Eyasu says:
May 15, 2016 at 11:16 pm
Ahmed Menur,
Tilik sew!!Endihem aynet sew ale leka… yante aynet zega new tesfaChen yanureh.
[Reply]
Reply
ሳ.አ says:
May 16, 2016 at 2:31 am
ለምን መጡና ነው ዛሬ ታላቆን ኢትዮጵያ ሕልውና አደጋ ላይ ጥለው ገንዘብ፣ሃብት ባሃብት ሆነው ጉበቱ በእጃቸው የድንበር መሬት ለሱዳን ካሳ መስጠታቸው ጎንደርን መሬት የትግራይ ሕዝብ ነው አይደለምን!
[Reply]
የአንጋፋ ፖለቲከኞች የሚያዝያ እና የግንቦት 2016 አንድ ዓይነት ውሸት
፩ኛ ካሣ ከበደ ከኢሣት ጋር ፦
ከኢሣያስ አፈወርቅ በረሃ እያሉም ከዛ በሁዋላም ተገናኝተናል።
፪ኛ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ከኢሣት ጋር
ኢሣያስን ናቅፋ እያሉ አግኝቻቸው ነበር።
፫ኛ ነገዴ ጎበዜ ከsbs radio ጋር
ኢሣያስ እዛ በረሃ እያሉ ተገናኝተናል።
ፕረሲዳንት ኢሣያስ አሥመራ እስኪገቡ ድረስ የህዝባዊ ግንባር ሐርነት ኤርትራ ዋና ፀሐፊ እንደነበሩና ከዛ ባለፈ በግላቸው ምንም ዓይነት የመደራደር ይሁን የመወሰን ሥልጣን እንዳልነበራቸው እና የእንደዚህ ዓይነት ጉዳይ የሚመለከታቸው (ህዝባዊ ርክባት) ሀይለ ወ/ስላሴ እና ዓሊ ሰይድ ዓብደላ ሁለቱም ለኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው ያገለገሉ እንደነበሩ እነዚህ ሽማግሌ ውሸታሞች አያውቁም።
Gedeffawa waqo,, ante new le Ethiopia Hizb Mere yemitmertilat ?
mEREWIN YEMEMERTEW Hizbu new !!ATIJAJAL
Birhanu Nega 4 kilo zew belo yemegeba meseleh ende ? KKKKKKKKKKKKKKKKKK jil neh kkk
” ፩ኛ ካሣ ከበደ ከኢሣት ጋር ፦
ከኢሣያስ አፈወርቅ በረሃ እያሉም ከዛ በሁዋላም ተገናኝተናል።
፪ኛ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ከኢሣት ጋር
ኢሣያስን ናቅፋ እያሉ አግኝቻቸው ነበር።
፫ኛ ነገዴ ጎበዜ ከsbs radio ጋር
ኢሣያስ እዛ በረሃ እያሉ ተገናኝተናል። ”
Those three are interesting figures regarding the CIA or western plot against Haile Selassie.
If ESAT was not a CIA tool it would have asked them about the CIA plot against HIM and their roles, also their ferenji contacts.
— Henry Kissinger speaking at Evian, France, May 21, 1992 Bilderberg meeting. Unbeknownst to Kissinger, his speech was taped by a Swiss delegate to the meeting.
“Who controls the food supply controls the people; who controls the energy can control whole continents; who controls money can control the world.”
“It is an act of insanity and national humiliation to have a law prohibiting the President from ordering assassination.”
ከአስርቱ ትእዛዛት አንዱ አትዋሽ
ውሸት እንደ ቶዎንሲል ግሮሮ አካባቢ የሚፈጠር
እጢ በመዋሸት እየበዛ የሚሄድ ህመሙ
መድሃኒት እስካሁን አልተገኘለትም።