ፍቅርና ክብር ለዚህ ነጻነትና ክብር ላበቁን ጀግኖች አርበኞቻችን!
በፍቅር ለይኩን*

"... When he saw a poster, Mussolini Invades Ethiopia, he was immediately seized by a violent emotion. At the moment, he writes, it was almost as if the whole of London had suddenly declared war on me personally. For the next few minutes I could do nothing but glare at each impassive faces, wondering if these people could realize that wickedness of colonialism, and praying that the day might come when I could play my part in bringing about the downfall of such a system. … I was ready to go through hell itself, if need be, in order to achieve my object."
ዕውቁ ፓን አፍሪካኒስትና የ"ጋና የነጻነት አባት" በሚል ቅጽል የሚጠራው ዶ/ር ክዋሜ ንኩርማ ለከፍተኛ ትምህርት ወደ አሜሪካ በሚያደርገው ጉዞው በለንደን ከተማ ባደረገው አጭር ጊዜ ቆይታ ያስተዋለው፣ ለአፍሪካና ለመላው ጥቁር ሕዝብ የነጻነት ምልክት፣ የጥቁር ሕዝብ ታሪክ፣ ሥልጣኔ፣ ቅርስና ማንነት መገለጫ፣ የነጻነት የተስፋ ምድር- ከነዓን ተደርጋ የምትቆጠረው ኢትዮጵያ በፋሽስት ኢጣሊያ በግፍ የመወረር አስደንጋጭ ዜና፣ መርዶ በውስጡ ያሳደረበትን ስሜትና ቁጭት "ጋና" በሚል ርዕስ በጻፈው የሕይወት ታሪኩ መጽሐፍ ያሰፈረውን በጥቂቱ የቀነጨብኩት ነው።
ውድ ሐገራችን; ኢትዮጵያ; የፋሺሽት ኢጣልያን ወረራ በድል ማሸነፏ የሚያኮራ ነው:: በዚያ ከባድ ጦርነት የተሳተፉት ያለፉትም ያሉትም የኢትዮጵያ ጀግኖቻችንም የሚያኮሩና የሚመሰገኑ ናቸው::
ነገር ግን; በኢትዮጵያውያን በኩል እስካሁን ድረስ ሳይከናወን የቀረው እጅግ ከባድ ጉዳይ ኢጣልያ በቫቲካን ድጋፍ በሐገራችን ላይ ለፈጸመችው አሰቃቂ የጦር ወንጀል ተገቢውን ካሣ እንድትከፍል በሚመለከታቸው መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና የሐገሪቱ ዚጎች የሆንን ሰዎች ሁሉ በቂ ጥረት አለማድረጋችን ነው:: ሌሎች ሐገሮች; ለምሳሌ እሥራኤል; ግሪክ ሐገር; ሊቢያ; ኬንያ; ኢንዶኒዚያ; ወዘተ ለሐገራቸው ክብርና ፍትሕ ታግለው ተገቢውን ካሣ አግኝተው ይቅርታ ሲጠየቁ ኢትዮጵያ ግን ኢምንት ከሆነው ከቆቃ ግድብ ሌላ ምንም ያገኘችው ነገር የለም:: ይህ አልበቃ ብሎ የኢትዮጵያውያንን ቸልተኛነት በመመልከት “የኢትዮጵያ ጨፍጫፊ” ለሚባለው ለሮዶልፎ ግራዚያኒ እንደ ጀግና; አፊሌ በምትባል የኢጣልያ ከተማ አንድ መታሰቢያ ተሠርቶለታል::
ፋሺሽቶች በኢትዮጵያ ላይ በፈጸሙት የጦር ወንጀል አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ተጨፍጭፈዋል; 2,000 ቤተ ክርስቲያኖችና 525 000 ቤቶች 14 ሚሊዮን እንስሳት ወድመዋል:: እጅግ ብዙ ንብረቶች ተዘርፈዋል:: ለዚህ ሁሉ ግፍ ካሣ እንዲከፍሉና ካሣውም በገጠር ላለው የኢትዮጵያ ሕዝብ በቀጥታ የሚጠቅም እንዲሆን ማረጋገጡ እጅግ አስፈላጊ የዜግነት ጉዳይ ነው:: ስለዚህ ከላይ በቀረበው ዘገባ የአርበኞች ማሕበር ፕሬዚዳንት; አቶ ዳንኤል መስፍን ካሣ ማስፈለጉን መጥቀሳቸው የሚያስመሰግናቸው ነው:: ነገር ግን; ስለ ካሣውና ንብረት ማስፈለጉ ጉዳይ ተጨባጭ እርምጃ አለመወሰዱ እጅግ አሳሳቢ ጉዳይ ነው:: በኃላፊነት የሚያስጠይቅም ነው::
ለነጻነታቸው የተሟሟቱት አርበኞቻችን እንዲሁም በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ተገቢውን ክብርና ፍትሕ እንዲያገኝ እኛም ለመብታችን ተገቢውን ጥረት እንድናከናውን ቸሩ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳን:: እስካሁን ተከስቶ ከሚገኘው ቸልተኛነት የሚያላቅቅ የአባቶቻችን ሕሊናና የጀግንነት ልቦና ይስጠን::
Are you serious ? ? ? ? ? መጀመሪያ ጅርባህ ላይ የተጫነውን የባንዳ መንጋ ማራገፍ ይጠበቅብሃል ወንድሜ ! ! ! ነፃነትን በደምና በአጥንታቸው ላጎናፀፉህ አባቶችህ ክብር መስጠትህ ትሩ ነው።ያባቶችህን መስዋዕትነት መድገም ግን አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው።ያንን ነፃነት ተነጥቀናል።
It is May now, and it reminds us all the peoples who are oppressed, killed, kidnapped, jailed, lost in the ocean/sea, poverty, 15 million people who are in need of emergency, many many m9any others that has been happened with in the last 25 years. Let us jump this may with sympathy. For God has reason to all of it.
አይ ወያኔ ያልሞቱለትን የባንዳ ባንዲራ ከነአምባሻው አሸከማቸው? ዛሬ ነው በእርግጥ የሞቱት። በሚቀጥለው አመት ደግሞ የአርበኞች ቀን ብሎ የቻይናን ባንድራ አሸክሞ ፎቶ ገጭ ያረጋቸዋል።
ወይ ዘመነ ባንዳ!!!!
Yezefen dardaru mehalu eskista new.
Dear Friends,
Ethiopians are perfectly capable of fighting for justice with regard to crimes committed against them be they by the current rulers or by the Fascist criminals and the Dergue oppressors. Therefore to suggest that we desist from demanding justice for the Italian war crimess committed against Ethiopia would only please the current day Fascists in Italy and the Vatican. Let us please give respect to the one million Ethiopian victims of the Fascists by struggling for our human rights and justice.
We are 100% sure
that those who uses negative narration about my country are out historical
enemies Shabiya, OLF,ONLF,GIM -7.
Bacha Debele:
ቀንድ ያለውን የሀገርህን ጠላት የባንዳ እዳሪ ጥርቅም የሆነውን የትግሬዎች ነፃ አውጭ ነኝ የሚለውን የሱዳን ውሽምች ድርጅት የሆነውን የምናምንቴ ቡድን TPLFን ረሳኸው። ይቅር የማይሉት ስህተት። ሁለተኛ እንዳይለምድህ!!!!