በወያኔ እስር ቤት ሲሰቃዩ የነበሩት ሁለት ፖለቲከኞች ከእስር መፈታታቸው ተሰማ::

በወያኔ እስር ቤት ሲሰቃዩ የነበሩት ሁለት ፖለቲከኞች ከእስር መፈታታቸው ተሰማ::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎HumanRights‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬

Minilik Salsawi's photo.

Minilik Salsawi – Ethiopian DJ የወያኔው አገዛዝ በሃሰት ክስ መስርቶ ሽብርተኛ ብሎ ሲያንገላታቸው የነበሩ ሁለት ፖለቲከኞች የእስር ጊዜያቸውን አጠናቀው ከእስር መፈታታቸው ሲታወቅ አብሯቸው የታሰረው አብርሃ ደስታ አለመፈታቱ ታውቋል::

በማእከላዊ ማሰቃያ ጣቢያ በወያኔው እስር ቤት ከፍተኛ በደር ቶርች እና ስቃይ ያሳለፉት የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ዳንኤል ሺበሺ እና የሰማያዊ ፓርቲው የሺዋስ አሰፋ ከታሰሩበት ክስ በተጨማሪ ፍርድ ቤት ደፍራቹሃል በሚል በወያኔው የካንጋሮ ችሎች እስር ተፈርዶባቸው ነበር:: በአላማቸው ጽናት እና በፖለቲካ አቋማቸው ሽብርተኛ ተብለው ተፈርጀው በሃሰት ክስ የተንገላቱት ወገኖቻችን በአለም አቀፉ ሕብረተሰብ እና በኢትዮጵያውያን ጫና ከወያኔ እስር ቤት ተፈተው ወደ ሰፊው ሕዝብ እስር ቤት ተቀላቅለዋል::

ከዚህ ቀደም እንዲሁ ሲንገ ላታ የነበረው ሃብታሙ አያሌው መፈታቱ ይታወሳል::ይህ የወያኔ ስርኣት ካልተገረሰሰ በቀር የዜጎች ስቃይ የሚቀጥል ሲሆን አገዛዙን ለመደምሰሰስ ሁላችንም በጋራ ልንቆም ይገባል:: ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

8 Comments on “በወያኔ እስር ቤት ሲሰቃዩ የነበሩት ሁለት ፖለቲከኞች ከእስር መፈታታቸው ተሰማ::”

  1. እናተየወሬአርበኞችወያኔየሚበላሙዝአይደለምሞክችሁትነበር

  2. Ante DC teqemth
    Belew gedllew aqatelew tilaleh
    Inezh bezuwochu beshetgna hunew neaw yewetut . Goadgnochahew le
    Party yetesebesebn
    genzeb yimenchefalu
    haset aydelem Yilekal getem argo
    neaw yeqomebt.
    Moachu PM Teleku telatochin DEHENT neaw yalut tekekelegna amelekaket huno
    agegnechewalhu

  3. Wyeane siweged mani ligezan new.alshebabi enna olf ,onlf shabiya.shabiya hulete hagerachinin werere.ledagim werera shabiyan enne aliredam.

  4. Weyane gedayyi new.mengistun eniwisedibik yemilew sulebeza new yehe hulu.democracy yemibal wiashet enne ayigebagnim.yehonew honew.sew leba lemin yihonal?weyanen chekagn yaderegew yedersebachew mekera neew.esti le fetari tewit hulu.essu yasenadal.

  5. እንኳን ለቤታችሁና ቤተስባችሁ እንዲሁም ከወገናችሁ ጋር እንድትቀላቀሉ እግዚአብሄር ረዳችሁ።
    ሞራላችሁ ይገንባ።
    ያን መከራ ተቋቁማችሁ መውጣታችሁ ምን ያህል መንፈሰ ጠንካሮችና ብርቱዎች እንደነበራችሁ ነው የሚያሳዬው።

  6. ድህነት የሚመጣው ከሰው ልጅ ነፃነት እጦትና በነፃ ለማሰብ አለመቻል ነው። ስግብግቦችና ዘረኛ ይስርአቱ ተጠቃሚዎች ግን ጠላታችን ድሕነት ነው በማለት ራሳቸውን ሽንግለው 99% የኢትዮጵያን ሕዝብ ለማጭበርበር ይሞክራሉ። ሕዝቡ ስለነቃባካቹ። አትልፉ!

  7. እንኳን እነርሱናየሕዝብ ታጋዮች የፍትህ አርበኞች
    በደም የሰከሩ በውስኪ የታጠቡ የሕዝብ ደም መጣጮች
    ነፃ ይወጣሉ
    ገና ይፈታሉ
    በሕዝብ አደባባይ መልስ ይመልሳሉ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*