ይድርስ ግንቦት ሰባት ይድረስ
ከሎሬት ጸጋዬ ገብረመድን በጦቢያ መጽሄት ቅጽ 12 ቁጥር 10 ግንቦት ወር 1997 ወጥቶ ከነበረ የተወሰደ ይድርስ ግንቦት ሰባት ይድረስ እናት ዓለም ግንቦት ሰባት፣ ተራሮችሽ ተሰለፋ! ግንቦት ሃያን አሳፈሩ! በድል ድባብ ተንሳፈፉ የጥላቻን ዓይን ጥላ፣ በአንድነታቸው ገፈፉ ትውልድሽ እምቦቀቅላሽ፣ በአገር ፍቅር ተቃቀፉ የኢትዮጵያዊነትን ማተብ፣ በቁርጥ ቃል አበሰሩ የምስራች ተቀዳጁ! የምስራች ተባበሩ። እናት ዓለም ግንቦት ሰባት፣ ትውልድሽ […]