‹‹ማሰር ከፈለግን ከመጠን በላይ ማስረጃ አለን›› ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለፈው ሐሙስ በተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ በፓርላማ መክፈቻ ዕለት የመንግሥትን አቋም አስመልክተው ላቀረቡት ንግግር ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡