የአፋር ክልል የሥራ ቋንቋውን ሊለውጥ ነው

ላለፉት 20 ዓመታት የአማርኛ ቋንቋን የሥራ ቋንቋው አድርጎ ሲጠቀም የቆየው የአፋር ክልል መንግሥት፣ በቅርቡ የአፋርኛን ቋንቋ የክልሉ የሥራ ቋንቋ አድርጎ ለመጠቀም ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡