የማስታወቂያ ረቂቅ ሕጉና ባለድርሻ አካላት

- ለማስታወቂያ ሕግ መውጣቱ አከራክሯል

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ያዘጋጀው የማስታወቂያ ረቂቅ አዋጅ፣  ይመለከታቸዋል የተባሉ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ውይይት ተደርጐበታል፡፡