የመንግሥት ሹመኞች ብቃት ማነስ አይምሬ የአገር በሽታ እየሆነ ነው! Ethiopian Reporter January 21, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ስለመንግሥት ባለሥልጣናት ወይም ሹመኞች ጉድለት፣ ድክመት፣ ችግርና አቅም ማነስ ስናወራ ሁሉም አንድ ዓይነት ናቸው ማለታችን እንዳልሆነ ግልጽ ሊሆን ይገባል፡፡