መንግሥት ሕዝብን ለማረጋጋት ከሚያደርገው ጥረት ይልቅ ሕዝብ መንግሥትን ለማረጋጋት የሚያደርገው ጥረት ይበልጣል Ethiopian Reporter January 14, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics መንግሥት አገርን ይመራል ሕዝብን ይመራል ሲባል ሕግ ያወጣል፣ ያዛል፣ ይቀጣል ማለት ብቻ አይደለም፡፡