አወዛጋቢ ምርጫዎችና አመፅ የተጠናወታት አፍሪካ
‹‹ያሳለፍነው ዓመት ከባድ ነበር፡፡ የአፍሪካ መርከብ በማዕበል ውስጥ ነበረች፤›› ያሉት የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዣን ፒንግ ሰሞኑን እየተካሄደ ያለውን የአፍሪካ ኅብረት 18ኛ ጉባዔ ባለፈው ሰኞ ሲከፍቱ ነው፡፡