በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪዎች የሚፈጸም ውርጃ አሳሳቢ ሆኗል
• የኤችአይቪ ቫይረስ ሥርጭት ካለፈው ዓመት ጀምሮ እየጨመረ ነው
በአስፋው ብርሃኑ፣ ልዩ ዘጋቢ ከሐዋሳ
በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሁለቱም ካምፓሶች ልቅ ወሲባዊ ግንኙነት በመበራከቱ ውርጃ የሚፈጽሙ ሴት ተማሪዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተመለከተ፡፡• የኤችአይቪ ቫይረስ ሥርጭት ካለፈው ዓመት ጀምሮ እየጨመረ ነው
በአስፋው ብርሃኑ፣ ልዩ ዘጋቢ ከሐዋሳ
በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሁለቱም ካምፓሶች ልቅ ወሲባዊ ግንኙነት በመበራከቱ ውርጃ የሚፈጽሙ ሴት ተማሪዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተመለከተ፡፡