አሜሪካ ሁለቱ ሱዳኖች በአዲስ አበባ ድርድር እንዲስማሙ ጥሪ አቀረበች

በመጪው ማክሰኞ በአፍሪካ ኅብረት አደራዳሪነት አዲስ አበባ ላይ የሚካሄደው የሁለቱ ሱዳኖች የነዳጅና ድኅረ አጠቃላይ የሰላም ስምምነት ድርድር የሚበረታታ መሆኑን አሜሪካ አስታወቀች፡፡