በደቡብ ክልል የመሬት አስተዳደር ኃላፊዎችና ግለሰቦች እየታሰሩ ነው
– ፕሬዚዳንቱን ሊገድሉ ሞክረዋል በሚል ዕድሜ ልክ የተፈረደባቸው ተለቀቁ
በደቡብ ክልል በሐዋሳ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የመሬት አስተዳደር ሠራተኞችና ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር እየዋሉ መሆኑን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡