ኢትዮጵያና ኤርትራን ያፋጠጠው የቱሪስቶች ግድያ Ethiopian Reporter January 21, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ባለፈው ሰኞ በአፋር ክልል በበረሃሌ ወረዳ ኤርታሌ አካባቢ በጉብኝት ላይ ከነበሩ 27 ቱሪስቶች መካከል አምስቱ ባልታወቁ ታጣቂዎች ተገድለዋል፡፡