የዓለም ባንክ ለሃሌሌ ወራቤሳ የኃይል ማመንጫ 700 ሚሊዮን ዶላር ሊሰጥ ነው

የዓለም ባንክ 422 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም ለሚኖረው ሃሌሌ ወራቤሳ የኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ የሚውል 700 ሚሊዮን ዶላር ሊሰጥ ነው፡፡