ኮርፖሬሽኑ ከውጭ ያስመጣቸው ትራንስፎርመሮች አገልግሎት እየሰጡ አይደለም

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ለገጠር ኤሌክትሪክ ፕሮጀክት ማስፋፊያ እንዲውሉ ብሎ ከውጭ ያስመጣቸው ትራንስፎርመሮች አገልግሎት ላይ አለመዋላቸው ታወቀ፡፡