ለመቶኛ ጊዜ እንደግመዋለን መንግሥት ‹‹ቲንክ – ታንክ›› ያቋቁም

እንኳን አስቸጋሪና ፈታኝ ወቅት ከመንግሥት ፊት ተደቅኖ እያለ ‹‹በአበረታች››ና በተረጋጋ ሒደት ላይ ተሁኖ፣ እኔ ሁሉንም አውቃለሁ በማለት የተዘጋጋ አስተሳሰብ ይዞ ከመጓዝ ይልቅ፣ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ዕውቀትና ልምድ ያላቸውን ከጎን በማሰለፍ ጠቃሚ ሐሳብና ምክር እያገኙ መጓዝ ብልህነትንና ትክክለኛነትን የሚያሳይ ነው፡፡