የቻይናው የነዳጅ ኩባንያ በኦሞ አበረታች ውጤት አግኝቷል

በደቡብ ኦሞ ሸለቆ ኦሞራቴ አካባቢ የነዳጅ ፍለጋ ሥራ በማካሄድ ላይ የሚገኘው ቢጂፒ ጂኦ ሰርቪስስ የተባለ የቻይና ኩባንያ የሰበሰበው የፔትሮሊየም መረጃ አበረታች እንደሆነ ተገለጸ፡፡