ፍኖተ ነጻነት የአንድነት ድምጽ (ቁጥር 47)
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ግብጽ ውስጥ በትልቅ ውጥረት ሲጠበቅ የቆየው የአገሪቱ ሁለተኛ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤት በዛሬው ዕለት ተገለጸ። በውጤቱ መሠርት ሆስኒ ሙባራክ በሕዝባ
ዛሬ ሰንበትም አይደል!? ሲነጋ ከኔጋ በተለያዩ ጨዋታዎች የምንገናኝ ይመስለኛል። ለዛሬ ግን በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር አዲስ ጉዳይ መፅሔት ላይ ያወጣውን ይቺን ጨዋታ ትቋደሱልኝ ዘንድ አነሆ… እላለሁ! በሀይሉንም አዲስ ጉዳይንም “ገለታ” እንላለን! ተመልካቾቻችን በአዲስ አበባ ስቴዲየም የተቃዋሚ ፓርቲዎች ምርጥ አስራ አንድና የመንግሥት ባለሥልጣናት የሚያደርጉትን ጨዋታ ከዚህ ከስቱዱዮአችን በቀጥታ የምናስተላለፍላችሁ እኔ፣ ኢንስትራክተርና ጋዜጠኛ ድማሙ እንዲሁም ቴክኒሻናችን ነይማ ነን፡፡ ወደ […]![]()
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም
ለአገርና ለወገን እቆረቆራለሁ፤ ለአገርና ለወገን እቆማለሁ፤ በቃልም ሆነ በተግባር ገለልተኛ ተመልካች አልሆንም ብሎ በቁርጥ …
በዳዊት ታዬና በዘካሪያስ ስንታየሁየኢትዮጵያ ምርት ገበያን ለመመሥረት ሐሳብ በማፍለቅና በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሲያገለግሉ የቆዩት ዶክተር እሌኒ ገብረ
ከአፍሪካ አገሮች ኢትዮጵያ የተሻለች ናት እያልን ስናስተጋባ ብንቆይም፣ በአሁኑ ጊዜ ግን ኢትዮጵያ የምትኮራበት ደረጃ ላይ ሳይሆን የምታፍርበትና የምትሰ
• ነገ ለውይይት ይቀርባልየኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በመላ አገሪቱ ከሚገኙ የከተማ አስተዳደሮች ለኢንዱስትሪ ዞን ግንባታ የሚሆኑ ቦታዎችን በውክልና ተረ
ከጥቂት ዓመታት በፊት ለመጀመርያ ጊዜ ኢትዮጵያን የጎበኘ አንድ ኡጋንዳዊ ጦማረኛ፣ በስብሰባ ምክንያት አዲስ አበባን ሲጎበኝ ከታዘባቸው ጉዳዮች አንዱ ዘመ…
የኢትዮጵያ ባቡር ኮርፖሬሽን ከመቀሌ ከተማ እስከ ወልዲያ (ጎራ ገበያ) ድረስ ያለውን 260 ኪሎ ሜትር የባቡር ሐዲድ እንዲዘረጋለት ከቻይና ኮሙዩኒኬሽን ኮንስት…
• ተጠቃሚ ሳይፈቅድ የንግድ ማስታወቂያ በተጠቃሚ ስልክ አይሰራጭም • የጋዜጦች የማስታወቂያ ሽፋን ከ70 በመቶ መብለጥ የለበትም • የውጭ ማስታ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦይንግ 777 የመንገደኞች አውሮፕላን ላይ ጉዳት በማድረስ አራት ሚሊዮን ብር አክስረውኛል በማለት ከሥራ አባሯቸው የነበሩትን ሁለ…
ከጂቡቲ ወደብ ዕቃቸውን ማንሳት ያልቻሉ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት መላ እዲፈልግላቸው ጠየቁ፡፡ ንግድ ም
‹‹ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልካም ጤንነት ላይ ናቸው – ኤርትራ የተሟላ ጦርነት መክፈት አትችልም››አቶ ሽመልስ ከማል፣የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት…
የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ሁለት መንገዶችን ለመገንባት ያወጣውን ጨረታ ላሸነፉ ሁለት ተቋራጮች ከ327.7 ሚሊዮን ብር በላይ ለመክፈል ሰኔ 15 ቀን 2004 ዓ….
ትላንት ሰኔ 15 2004 ዓ.ም የጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ይግባኝ ታይቶ ነበር። በይግባኟም “ከግንቦት ሰባት ጋር ወይም ከኤርትራ መንግስት ጋር አሲራለች ለሚለው ክስ ማስረጃ አልቀረበብኝም።” ብላ የተከራከረች ሲሆን ከኢትዮጵያ ሪቪው ድረ ገፅ ጋር ያላት ግንኙነት የጋዜጠኝነት ግንኙነት መሆኑን ለዚህም ክፍያ እንደተከፈላት እና ከውጪ ሀይሎች የገንዘብ ድጋፍ አግኝታለች የተባለው ይሄው የሰራችበት ክፍያ መሆኑን አስረድታለች። ያገኘችው ክፍያም አንድ […]![]()
ይህንን ጽሁፍ ለመጻፍ ስነሳ ‹‹የኛ ሰው በአሜሪካ›› የሚል ርዕስ ልሰጠው ፈልጌ ነበር፡፡ ችግሩ ይሄ ርዕስ አሜሪካንን ረግጠው በተመለሱ ሰዎች ስለተለመደ
(ይቺ ጨዋታ በትላንቱ ፍትህ ጋዜጣ ላይ ወጥታ ነበር! ታድያ የብሎጋችን ታዳሚያንስ ለምን አያነቡልኝም… እባክዎ ተቸገሩልኝ ወዳጄ…!) ውድ የፍትህ ጋዜጣ ወዳጄ እንዴት ሰነበቱልኝ? ከዛሬ ነገ ብቅ እላለሁ እያልኩ ሳይሳካልኝ እየቀረ ተጠፋፍተን ከረምን እኮ! ፌስ ቡክ ሰፈር ግን በብዛት አለሁ። በየ ዕለቱ የሆነ ነገር ሳልል የዋልኩበት ጊዜ የለም። እንደውም ባለፈው ጊዜ “ኑ ፌስ ቡክ ሰፈር እንሰባሰብ” የሚል […]![]()
(ይቺ ጨዋታ በትላንቱ ፍትህ ጋዜጣ ላይ ወጥታ ነበር! ታድያ የብሎጋችን ታዳሚያንስ ለምን አያነቡልኝም… እባክዎ ተቸገሩልኝ ወዳጄ…!) ውድ የፍትህ ጋዜጣ ወዳጄ እንዴት ሰነበቱልኝ? ከዛሬ ነገ ብቅ እላለሁ እያልኩ ሳይሳካልኝ እየቀረ ተጠፋፍተን ከረምን እኮ! ፌስ ቡክ ሰፈር ግን በብዛት አለሁ። በየ ዕለቱ የሆነ ነገር ሳልል የዋልኩበት ጊዜ የለም። እንደውም ባለፈው ጊዜ “ኑ ፌስ ቡክ ሰፈር እንሰባሰብ” የሚል […]![]()
የአፍሪቃ ክፍለ ዓለም በአየር ንብረት ለውጥ ከባድ ጉዳት ደርሶበታል ። ረሃብና የአየር ለውጥ ፣ በአሁኑ ሰዓት ክፉኛ የተጎዳውን የብዙ የአፍሪቃ ሃገራት ኤኮ…
ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተዉ CPJ የኢትዮጵያ መንግስት በግለሰብ የቴሌኮም አጠቃቀምን አስመልክቶ ያወጣዉ አዋጅ የጋዜጠኞችን ተግባር ችግር ላይ የሚጥል ነዉ …
የዕለቱ ዜና
መና ሙሉጌታ ትባላለች። ዛሬ የራሷን አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ይዛ በወጣቶች አለም እንግዳ ናት።
በግብፅ ባለፈው ቅዳሜና እሁድ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከተካሄደ ወዲህ፣ ውጤቱ ትናንት በይፋ ይገለጣል ተብሎ ሲጠበቅ ፣ ነገ ቅዳሜ ፣ ወይም እሁድ ይነገራል መባሉ…
የአረብ መንግሥታት ባሁኑ ወቅት ዉጤታማ የሆነ የትምሕርት መርሕ ያስፈልጋቸዋል።በተለይ የፖለቲካ ፓርቲዎችን፥ መገናኛ ዘዴዎችን፥ የሠራተኛ ማሕበራትን የ…
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ መስራችና ስራ አስኪያጅ ዶር እሌኒ ገብረመድህን ከምርት ገበያ ስራ አስኪያጅነታቸው በሂደት ሊለቁ እንደሆነ የምርት ገበያው አስታወቀ።
የዓለም ዜና
ገሚሱ የኬንያ ዜጎች ልጆችና ወጣቶች ናቸው። በየቤተሰቡ፣ በአማካዩ 4 ልጆች ይወለዳሉ። ብዙዎች ልጆች፣ 8ኛ ክፍል ሳይደርሱ፣ የማይከፈልበትን የመንግሥት ት/…
የመጀመርያዋ ኢትዮጵያዊት ሴት ደራሲQueen Eleni Memorial Hospital Hosaena, Hadeyaclick here for pdfበዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ ዘመን የሐድያ ገራድ የነበረው ማሒኮ ለንጉሡ ግብር ላለመገ
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፤ እንግዲህ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ጣጣው ይሄው ነው። እያንዳንዷ ጥቃቅን ጉዳይዎ ሁላ ለአደባባይ ትበቃለች። ባለፈው ጊዜ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ደሞዝ ልክ የሰማን ሰሞን፤ ፕሮፌሰር መስፍን በፃፉት አንድ መጣጥፍ ላይ “ስድስት ሺህ አራት መቶ ብር ላጥ እያደረጉ ማሰር ሰለቸን አይባልም! በአግባቡ ከሆነ ማሰርም መፍታትም ስራዎ ነው!” ብለው ወረፍ አድርገዎት ነበር። እናም መተቸትም መወረፍም የስራዎ አካል ነው […]![]()
የዓለም የስደተኞች ቀን ሰኔ 13 ቀን ታስቦ ዋለ፡፡
የስፓኝና የኢጣልያ የብድር ቁልል በዋስትና ሊከፈል ነው፤ አንጀላ መርከል አቋማቸውን ቀየሩ፡፡
በ18 መጠለያ ሠፈሮች ወደ 350 ሺህ ስደተኞችን እያስተናገደች ነው፡፡
በታችኛው ኦሞ 200 ሰው ያለበት 245 ሺህ ሄክታር መሬት ለስኳር ልማት ይውላል፡፡
ወሰንሰገድ ገብረኪዳን “የቃሊቲው ሚስጢር” የሚል መጽሀፍ ማሳተሙን ተከትሎ አንድ ስማቸውን ያልገለጡ “የመጽሀፉ ገምጋሚ”በኢትዮሚዲያ እና በኢኤም ኤፍ
በደቡባዊው የኦሞ ሸለቆ፤ ለሸንኮራ ተክል ሲባል ቦታ እንዲለቁ ያስገደዳቸውን በሺ የሚቆጠሩ አርብቶ አደሮችን ከርስት ጉልታቸው እያፈናቀለ ነው ሲል ፣ ከሰ
አስተዋይ አእምሮ ያላቸው ሰዎች፣ ምንጊዜም የሥራ ዕድል አያጡም። በትውልድ ሀገራቸው አልሳካ ቢላቸው ወይም ጥሩ ደመወዝ የማይከፈላቸው ከሆነ እንኳ ወደ ሌ
በኢንዱስትሪ የበለፀጉትንና በመበልፀግ ላይ የሚገኙትን ሐገራት የሚያስተናብረዉ ቡድን የመሪዎች ጉባኤ አዉሮጶች የገጠማቸዉን ኪሳራ ለማቃለል የሚያደርጉ
የሠማንያ አራት አመቱ የቀድሞ አምባገነን ገዢ ሆስኒ ማበረክ ከትናንት አመሻሽ ጀምሮ እያጣጣሩ ነዉ።ሙባረክን አምና የካቲት ከሥልጣን ያስወገደዉ የግብፅ ሕ…
የጀርመንን የግል ኤኮኖሚ ዘርፍ መዋዕለ-ነዋይ ወደ ኢትዮጵያ በመሳብ ላይ ያለመ አንድ የጀርመንና የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ጉባዔ በቅርቡ ኮሎኝ ከተማ ውስጥ ተካ
የዓለም ዜና
ለእነ ዳምቢሳ ሞዮ የቻይናና የአፍሪካ ወዳጅነት በማር የተቀባ ሬት ዓይነት ነው፡፡
ከአራት ዓመት በፊት በኤርትራና በሌሎች የዓረብ አገሮች ድጋፍ ሶማሊያን በመላ በቁጥጥር ሥር አውሎ የነበረው የእስላማዊ ፍርድ ቤቶች ኅብረት፣ የኢትዮጵያን…
የአገራችንን የረዥም ጊዜ የኢኮኖሚ ሒደት ስንመረምር የግል ዘርፉ ከመቼውም ጊዜ በላይ በአሁኑ ዘመን ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው፡፡
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የተለያዩ የክስ ሒደቶችን የሚያስችሉ ዳኞች በተገልጋዮች ላይ በሚያደርሱት ቁጣ፣ ተገልጋዮቹ በችሎቱ የተገኙበትን ጉዳይ ሳያስረዱ ተ
የአሜሪካ መንግሥት በመጪዎቹ አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የልማት ሥራዎችን ለመደገፍ 1.54 ቢሊዮን ዶላር ዕርዳታ ሰጠ፡፡
ጥረት ኢንዶውመንት የዳሸን ቢራ ፋብሪካ ባለቤትነቱን 50 በመቶ ለእንግሊዝ የአሴት ማኔጅመንት ተቋም ዱዌት ግሩፕ አስተላለፈ፡፡
የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የአዲስ አበባ ከተማን የትራንስፖርት መጨናነቅ በሚያስወግዱ ሰባት መንገዶችን መገንባት የሚያስችል የፋይናንስ አቅርቦ…
የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች በመሥርያ ቤታቸው ከመዋቅር ሪፎርም በኋላ እየተደረገ ባለው ምደባ፣ ከአድልዎ ነፃ አይደለም በማለት የኢትዮጰያ ስኳር ኮር…
የትራንስፖርት ባለሥልጣን ከአሁን ወዲያ ባጠፉ ቁጥር ለአሽከርካሪዎች ደረሰኝ እየተሰጠ መቅጣት ብቻ አይበቃም በማለት፣ ከስድስት ጊዜ በላይ የትራፊክ ደን
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትሐዊ የትምህርት ሥርጭት እንዲኖር ለማድረግ በ2004 በጀት ዓመት በአሥሩም ክፍላተ ከተሞች ሊገነባቸው የነበሩ የቴክኒክና