ባለሥልጣኑ ከ320 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ሁለት መንገዶችን ሊያስገነባ ነው

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ሁለት መንገዶችን ለመገንባት ያወጣውን ጨረታ ላሸነፉ ሁለት ተቋራጮች ከ327.7 ሚሊዮን ብር በላይ ለመክፈል ሰኔ 15 ቀን 2004 ዓ.ም. ውል ተፈራረመ፡፡