የአረብ አብዮትና ትምሕርት DW Amharic June 22, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአረብ መንግሥታት ባሁኑ ወቅት ዉጤታማ የሆነ የትምሕርት መርሕ ያስፈልጋቸዋል።በተለይ የፖለቲካ ፓርቲዎችን፥ መገናኛ ዘዴዎችን፥ የሠራተኛ ማሕበራትን የመሳሰሉ ተቋማትን ለመመሥረት፥ ዳግም ለማዋቀርና ለመምራት የሚችሉ አዋቂዎች በጣም አስፈላጊዎች ናቸዉ።