የግብፅ አዲሱ ፕሬዚዳንት DW Amharic June 24, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ግብጽ ውስጥ በትልቅ ውጥረት ሲጠበቅ የቆየው የአገሪቱ ሁለተኛ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤት በዛሬው ዕለት ተገለጸ። በውጤቱ መሠርት ሆስኒ ሙባራክ በሕዝባዊ ዓመጽ ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ የመጀመሪያው የአገሪቱ ፕሬዚደንት ሊሆኑ የበቁት የእሥላም ወንድማማቾች ፓርቲ ዕጩ ዶክተር ሞሐመድ ሞርሢ ናቸው።