ከመቀሌ ወልድያ የባቡር መስመር ለመገንባት የ1.6 ቢሊዮን ዶላር ውል ተፈረመ

የኢትዮጵያ ባቡር ኮርፖሬሽን ከመቀሌ ከተማ እስከ ወልዲያ (ጎራ ገበያ) ድረስ ያለውን 260 ኪሎ ሜትር የባቡር ሐዲድ እንዲዘረጋለት ከቻይና ኮሙዩኒኬሽን ኮንስትራክሽን ኩባንያ ጋር ስምምነት አደረገ፡፡