አየር መንገድ ያባረራቸውን ቴክኒሻኖች ወደ ሥራ መለሰ Ethiopian Reporter June 23, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦይንግ 777 የመንገደኞች አውሮፕላን ላይ ጉዳት በማድረስ አራት ሚሊዮን ብር አክስረውኛል በማለት ከሥራ አባሯቸው የነበሩትን ሁለት ከፍተኛ ቴክኒሻኖች ወደ ሥራ እንዲመለሱ ወሰነ፡፡ ሠራተኞቹ ይቅርታ ጠይቀው ወደ ሥራ የተመለሱ መሆናቸውን ምንጮቻችን ገልጸዋል፡፡