የኢትዮጵያዉያን ስደተኞች እልቂት
የተረፉት እንደነገሩን ሾፌሩ እንዲያቆም በተደጋጋሚ ይጮሁ፥ ይደበድቡም ነበር።የጣር-ጩኸት። የሞት-ሽረት ሲቃ። የመጨረሻ ሙከራ።ሾፌር ግን ይዘዉራል።ወደ…
የተረፉት እንደነገሩን ሾፌሩ እንዲያቆም በተደጋጋሚ ይጮሁ፥ ይደበድቡም ነበር።የጣር-ጩኸት። የሞት-ሽረት ሲቃ። የመጨረሻ ሙከራ።ሾፌር ግን ይዘዉራል።ወደ…
ሜርክል ዛሬ በብራስልስ በሚደረገው የአውሮጳ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ አውሮጳን የገጠማትን የገንዘብ ኪሳራ ለመቀነስ በተጀመረው ጥረት ላይ የሀገራቸው
ኅወሓትን ለ10 ዓመታት የመሩት አቦይ ስብሃት፣ የመሪነቱን ሥልጣን ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በፈቃዳቸው ካስረከቡ 23 ዓመት ሆኗቸዋል፡፡ ለአዲስጉዳይ በሰጡት ቃለም…
ትላንት ሁለት አሳዛኝ ዜናዎች ሰምቼ ደብቶኝ ነበር የዋልኩት። ሲጠበቅ የነበረው የእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ “አሸባሪ ናችሁ!” በሚል ፍርድ መደምደሚያ አግኝቷል። ቀጣዩ ምን ይፈረድባቸው ይሆን? የሚለው ነው። ጊዜውን ጠብቆ አብሮ የምናየው ነው። ነገር ግን አንድ ጥይት እንኳ ተኩሰው የማያውቁ ግለሰቦች “አሸባሪ” ተብለው በይፋ ሲፈረድባቸው ስናይ ድብርት ሲያንሰን ነው! ሌላው አሳዛኝ ዜና ደግሞ ወደ ደቡብ አፍሪካ […]![]()
ትላንት ሁለት አሳዛኝ ዜናዎች ሰምቼ ደብቶኝ ነበር የዋልኩት። ሲጠበቅ የነበረው የእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ “አሸባሪ ናችሁ!” በሚል ፍርድ መደምደሚያ አግኝቷል። ቀጣዩ ምን ይፈረድባቸው ይሆን? የሚለው ነው። ጊዜውን ጠብቆ አብሮ የምናየው ነው። ነገር ግን አንድ ጥይት እንኳ ተኩሰው የማያውቁ ግለሰቦች “አሸባሪ” ተብለው በይፋ ሲፈረድባቸው ስናይ ድብርት ሲያንሰን ነው! ሌላው አሳዛኝ ዜና ደግሞ ወደ ደቡብ አፍሪካ […]![]()
click here for pdfሰኞ ሰኔ አሥራ አንድ ቀን2004 ዓም ከቀኑ በሰባት ሰዓት ላይ ከካሊፎርኒያዋ ኦክላንድ ወደ ሳንታ ክሩዝ በመጓዝ ላይ እንገኛለን፡፡ አብረውኝ አስጎ
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት በእነ አቶ አንዱዓለም አራጌ ላይ ጥፋተኛ ናቸው ሲል ብይን ሰጠ።
ኬንያ ባለፈው እሁድ ከተጣለው ጥቃት ጋ ግንኙነት አላቸው ያለቻቸውን አራት ተጠርጣሪዎችን ማሰርዋን አስታወቀች። በወደብ ከተማ ሞምባሳ ከትናንት በስቲያ ማ…
ደቡብ አፍሪቃ በተፈጥሮ ሃብት እጅግ የታደለችና ከሌሎች የአፍሪቃ ሃገራት ይልቅ የተራመደች ብትሆንም በወቅቱ በክፍለ-ዓለሚቱ ከሚታየው ዓመታዊ የኤኮኖሚ ዕ…
ድሮ ፤ ከመካከለኛው ዘመን አንስቶ እስከ 19ኛው ክፍለ ዘመን ከውቅያኖስ በኩል የሚመጣውን ሁሉ ፣ አፍሪቃውያን ለእኩይ ዓላማ እንጂ ለሚበጅ ነገር ይሆናል የሚ
የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት የአሸባሪነት ክስ የተመሠረተባቸዉ 24 ተጠርጣሪዎች ጥፋተኛ ናቸዉ ሲል በይኗል። ከመካከላቸዉ ካለፈዉ መስከረም ወር አንስቶ እስር ላይ …
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ የወንጀል ችሎት የፌዴራሉ ዓቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል፣ በሀገር ክህደትና ሕገ መንግሥታዊውን ሥርዓት በኃይል ለማፍረስ
Ethiopia Zare (ረቡዕ ሰኔ 20 ቀን 2004 ዓ.ም. june 27, 2012)፦ በእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ በአወዛጋቢው የሽብርተኝነት አዋጅ ጋር በተያያዘ ከመስከረም ወር ጀምሮ
ያሳለፍነው ግማሽ ምዕተ ዓመት የኢትዮጵያ ህዝብ ለሰብአዊ ክብሩና ዴሞክራሲያዊ መብቶች የታገለበት ዘመን ነው፡፡ ይሁን እንጂ የሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹ ባለቤት ለመሆን እስካሁን አልታደለም፡፡ እኔም በተፈጠርኩበት በዚህ ዘመን ለራሴ፣ ለልጆቼና ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ዴሞክራሲና ነፃነት እንደሚገባን በማመን አቅሜ በፈቀደው መጠን ታግያለሁ፡፡ ይኼን በማድረጌ በማንም ላይ በክፋት አልተነሳሁም፤ ይኼን በማድረጌ ህግ ጥሼ አላውቅም፤ ይኼን በማድረጌ በደሃዋ ሃገሬ ጥቅም ላይ […]
በታንዛንያ አቋርጠው ማላዊ ለመግባት በኮንቴይነር ታጭቀው ይጓዙ ከነበሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ውስጥ ቢያንስ አርባ አምስቱ ጫካ ውስጥ ሞተው መገኘታቸው …
ሰሞኑን በአርምሞ ሰነበትኩ፡፡ በሀገር ቤትም ሆነ በውጪው አሳዛኝና አስገራሚ ዜናዎችና ሀተታዎች ግን እየተደነቅሁ፣እየቆዘምኩና እየተሳቀቅሁ ከርሜያለሁ፡፡ በተለይ በተለይ በሁለቱ ጉዶች – መለስና አሳድ፡፡ እንደነዚህ ሁለትና ሦስት ቀናት ግን በሰው ልጆች ከንቱነት ተደምሜ አላውቅም፡፡ በመሠረቱ የኢትዮጵያን ጉዳይ ሸለል ካላሉት በእርግጠኝነት ሊያሳብድ ይችላል፤ ወያኔዎቹ ግን ይህን ይፈልጉታል – ጠቅልለን ጨርቃችንን እንድንጥልና ብቻቸውን ካለገልማጭና ካለቆንጣጭ ካለአሳባቂም ሥልጣንና ሀብት ላይ […]
የግብጹ ሙስሊም ብራዘርሁድ በጠባብ ልዩነት አሸነፈ፡፡ እንኳን ደስ ያለው፡፡ ማሸነፍ ደስ ይላል፡፡ እንደማሸነፍ የሚያስደስት የለም፡፡ ይህ እስላማዊ ቡድን በአፄ ሙባረክ ዘመነ መንግሥት ከሕዝቡ 20 በመቶ ብቻ ይደግፈው እንደነበር ሰምቻለሁ፡፡ ዛሬ ግን ሕዝብ ተገልብጦ 53 በመቶ አካባቢ በሚሆን የመራጮች ድምፅ ይሄው እስላማዊ ቡድን አሸነፈ ተብሏል፡፡ ዓለም ዘወርዋራ ስለሆነች ይህ ክስተት አይደንቅም፡፡ የግብጽ ነገረ ሥራ ከኛዋ ከርታታ […]
በእነ አንዷለም አራጌ መዝገብ በሽብርተኛነት ተጠርጥረው በፌደራል ዓቃቤ ሕግ ክስ የተመሰረተባቸው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 24 ተከሳሾች ሰኔ 20 ቀን 200…
የወለኔ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ እሑድ ሰኔ 17 ቀን 2004 ዓ.ም. በመሀል አምባ የጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ በፖሊስ ኃይል (ተበትኗል) ተበተነ፡፡
ኢትዮጵያ ጠንካራ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያስፈልጓታል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ያስፈልጋሉ፡፡
• በዓመት ከሁለት ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጣ ፖታሸ ለመሸጥ ታቅዷልበኢትዮጵያ ፖታሽ ለማምረት በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኘው አላና ፖታሽ ምርምር በሚያ…
በጋምቤላ ክልል ለሻይ ቅጠል ልማት በወሰደው ሰፊ መሬት ምክንያት ከፍተኛ ውዝግብ አስነስቶ የነበረው የህንድ ኩባንያ ጣውላ ሲያመርት ተገኘ፡፡
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለቱርክ ግዙፍ ኩባንያ ያፒ ሜርካንዚ የ1.7 ቢሊዮን ዶላር የባቡር መስመር ግንባታ ሥራ ሰጠ፡፡ ገንዘቡ ከቱርክ ኢምፖርት ኤ
– ጉዳዩን ፌዴራል ፖሊስ ይዞታልበቂርቆስ ክፍለ ከተማ በካዛንቺስ ሱፐር ማርኬትና በኢትዮጵያ ልማት ባንክ መካከል ከሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አን
ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን (ተመድ) የአባልነት ቅጽ የሞላችበት 67ኛ ዓመት ትናንት በተባበሩት መንግሥታት ጽሕፈት ቤት ባለሥልጣናት፣ አምባሳ
‹‹ተማሪዎቹ ስለፈጸሙት ድርጊት ምንም አንናገርም›› የትምህርት ቤቱ ዳይሬክተርከ50 ዓመታት በላይ በማስተማር በርካታ ሴት ኢትዮጵያውያንን ለከፍተኛ ደ
ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ይወጣበታል ተብሎ ለሚጠበቀው የአዲስ አፍሪካ ሁለገብ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል የሚውል ካፒታል ለማሳሰብ ለተ…
በአገሪቱ ውስጥ በየደረጃው ያሉ የበላይ አመራሮች ለውጥን የመምራት ክህሎት በተፈለገው ደረጃ ያልዳበረ መሆኑን የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሲዳማ ክልል የመሆን ጥያቄ አሁን የተነሣ ሳይሆን ለዓመታት ሲታገልለት የቆየ መሆኑን የሲዳማ አርነት ንቅናቄ አስታወቀ፡፡
ሰኔ 19 በዓለም ዙሪያ የሥቃይ አያያዝ ተጋላጭና ተጎጂ የሆኑ ሰዎችን ለመደገፍና የሥቃይ አያያዝንም ለመዋጋት የተወሰነ ዓለምአቀፍ ዕለት ነው፡፡
የሲዳማ አርነት ንቅናቄ እንዳስታወቀዉ የሕዝቡ ጥያቄ ሠላማዊና የሕገ-መንግሥቱን ድንጋጌዎች የጠበቀ ነዉ።በሌላ በኩል የደቡብ ኢትዮጵያ መስተዳድርን ከኦ
የዕለቱ ዜና
ድሮ ድሮ አሉ የሰው ልጆች ቋንቋ ሁሉ አንድ ነበር። ታድያ ከእለታት በአንዱ ቀን ትልቅ ግንብ ገንብተው ፈጣሪያቸው ያለበት ሰባተኛው ሰማይ ላይ ደርሰው ምን እያደረገ እንደሆን ሊሰልሉት አሴሩ። የሀሳባቸውን ለመሙላትም፤ አንድም የሰው ልጅ ሳይቀር ተሰባስበው በዚህ እኩይ ስራ ላይ ተጠመዱ። እግዜርም ይህ የማይሆን የቂል ሀሳባቸው እንደማይሳካ ያውቃልና፤ በሌሎች መልካም ስራዎች ላይ ጊዜያቸውን እንዲያሳልፉ፣ እንዲሁም በዚህ የተነሳ […]![]()
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም
ከኢትዮጵያ ሕዝብ ስንት በመቶው በራሱ ጉዳይ፣ በእህል በውሀው ጉዳይ ከማንሾካሾክ አልፎ አፍ አውጥቶ ይናገራል?፤ ለማንስ
ፍትህ ጋዜጣ አልሻባብ ጋር ግንኙነት አለው የሚያስብል ኢሜል ተልኳል
(ሊያነቡትና ሊያውቁት የሚገባ)
በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ ተነባ
«ሳውዲ አረቢያ በዚያች አገር ላሉ ለሚሊዮኖች ክርስቲያኖች የእምነት ነጻነት እየነፈገች ነው። በሃይማኖታቸው ሳቢያን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን እያዋከበች ነው። ክርስቲያኖች መጽሃፍ ቅዱስ ይዘው በመገኘታቸው ብቻ በደል ይፈጸምባቸዋል። ይሄ የአሜሪካንም ሆነ የዓለም አቀፍ መሠረታዊ የሃይማኖት ነጻነት የሚጻረር ነው።»
ትክክለኛ መሪነት የሚሰጥ የሃማኖት ተቋም ምስረታ የሌላ ሃይማኖት ተከታዮችም እንዲተባበሩ ጥሪ ተደረገ፡፡
የድሕነት መከራን ከወላጆቻቸዉ፥ በልፋት ጥረት ከድሕነት መዉጣትን ከኑሮ-ሕወታቸዉ፥ የምሕድስና እዉቀትን ከአሜሪካኖች፥ የሐይማኖት ፅናትን ከሙስሊም ወን…
የዶይቸ ቬለ «የዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኀን መድረክ» ዛሬ ጠዋት ተከፈተ። እስከ ረቡዕ በሚቆየው የውይይት መድረክ ላይ ከ 100 አገሮች የተውጣጡ 1800 ሰዎች ይሳ…
ኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ የላከቻቸውን ወታደሮች በሶማሊያ እንደምታቆይ ሮይተርስ የዜና ወኪል ያለፈው ቅዳሜ ባወጣው ዘገባ ገለፀ።
እኔ የምለው ወዳጄ ቅድም ስለ በእውቀቱ ስዩም ጉዞ ሳወራ አብሬው አነሳዋለሁ ብዬ ስደተኛ እንደመሆኔ መጠን ቀልብ አጥቼ የራሳሁት አንድ ጉዳይ አለ… ምን መሰልዎ…!? ታዋቂዋ ተዋናይ መሰረት መብራቴ ከሀገር ወጥታ አሜሪካ ጥገኝነት ጠየቀች የተባለው እውነት ነው እንዴ!? መቼም ምን ሆና!? ብሎ መጠየቅ አግባበብ አይደለም። ምክንያቱም “ጉዳችንን” መቼ አጣነውና! መሰረት መብራቴ በቀጥታ ከፖለቲካው ጋር የሚያገናኛት ነገር ባይኖርም […]![]()
ከዚያ ወደዚህ ስመለስ፤ ከአንድ ወር ቆይታ በሁዋላ ወደምኖርበት ከተማ ተመልሼ ከአውሮፕላን ዱብ ከማለቴ ነው ከአውሮፕላን ጣቢያ የተቀበለኝ ሰው “ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ ሞቱ እየተባለ ይወራል” ብሎ ያረዳኝ። ይሄ ወዳጄ ዜናውን ሲሰብርልኝ፤ ስሜቴ ሁሉ ተሰባበረ። የኛ አገር ፖለቲካ ሁኔታ የባሰውን ጨለመብኝ። ሰማይ ተደፋብኝ። አዘንኩኝ። ደበረኝ። ለመሆኑ እኚህ 30 አመት ኢትዮጵያን የወጉና ምናልባትም የአገራችንን ያለፉትን 21 አመታት ታሪክ የቀያየረውን […]
ሰላም ወዳጄ ዛሬ ብዙ ወሬዎች ሳይኖሩኝ አይቀሩም፤ ታድያ ከየትኛው ልጀምር!? ብዬ ሳስብ ይቺ “ኢጃ በና” ትሁን ብዬ አካፈልኳችሁ። “ኢጃ በና” ማለት ቃሉ ኦሮሚፋ ሲሆን የአይን መክፈቻ! ማለት ነው። ብዙ ጊዜ ቃሚዎች ዋናውን ጫት “ቂማህ” ከመጀመራቸው በፊት ትንሽ ነከስ ነከስ የሚያደርጓትን አይን መክፈቻ ወይም ኢጃ በና! ይሏታል። ተጀመረ፤ ደራሲ በውቀቱ ስዩም ትላንት በጣይቱ ሆቴል አድናቂዎቹ፣ የጥበብ […]![]()
ሰላም ወዳጄ ዛሬ ብዙ ወሬዎች ሳይኖሩኝ አይቀሩም፤ ታድያ ከየትኛው ልጀምር!? ብዬ ሳስብ ይቺ “ኢጃ በና” ትሁን ብዬ አካፈልኳችሁ። “ኢጃ በና” ማለት ቃሉ ኦሮሚፋ ሲሆን የአይን መክፈቻ! ማለት ነው። ብዙ ጊዜ ቃሚዎች ዋናውን ጫት “ቂማህ” ከመጀመራቸው በፊት ትንሽ ነከስ ነከስ የሚያደርጓትን አይን መክፈቻ ወይም ኢጃ በና! ይሏታል። ተጀመረ፤ ደራሲ በውቀቱ ስዩም ትላንት በጣይቱ ሆቴል አድናቂዎቹ፣ የጥበብ […]![]()
“አበበ ባልቻ – እንደ ሕወሓት” በሚል ርእስ ‘ሰውለሰው’ በሚለው ድራማ ላይ የፃፍኩትን ተከትሎ አንዳንድ አስተያየቶችን ሳነብ ቆይቻለሁ። አበበ ባልቻ ሕወሓትን ወክሎ ሲተውን እንደነበር በብዙዎች ዘንድ ታምኖበታል። የአስናቀ አወዳደቅ የሕወሓት (አዜብ / መለስ)ን ፍፃሜ የሚያመለክት ስለመሆኑም ሰፊ ግንዛቤ አለ። በድራማው ውስጥ፣ “የኢትዮጵያ ወኪልማናት?” የሚለው ጥያቄ ላይ ግን ልዩነት አለ። አንድ ሰው በብእር ስም cyberethiopia.com ላይ እንዳሰፈረው […]
በየኔታ ተክሌ
ከዚያ ወደዚህ ስመለስ፤
ከአንድ ወር ቆይታ በሁዋላ ወደምኖርበት ከተማ ተመልሼ ከአውሮፕላን ዱብ ከማለቴ ነው ከአውሮፕላን ጣቢያ የተቀበለኝ
ታሪክ፥ ባህልና የሲኒማ ጥበብ፤
ሥፍራው አዲስ አበባ፤ ጊዜው የዛሬ 30 ዓመት። ቴሬዝ ገሂማ ትባላለች። አሥርታት ያስቆጠረው የዋሽንግተን ዲሲ ነዋሪነቷ የአዲስ አበባ ትውስታዋን የልጅነት ጊ…