መሪዎቻችን እነማን ናቸው አርቲስቶቹ ወይስ ታጋዮቹ?
ይህ ጨዋታ በተወዳጇ ፍትህ ጋዜጣ ላይ አርብ የካቲት 23 የታተመ ነው። እግረ መንገዴን እንኳን ለአድዋ በዓል አደረሳችሁ ብዬ ልጀምር… ከላይ በርዕሱ እንደተገለፀው ለዛሬ ጨዋታችን በዋነኛነት ይዤ የመጣሁት ጉዳይ መሪዎቻችን እንማን እንደሆኑ የሚጠይቅ ነው። ያው እንደተለመደው ሌሎች ጨዋታዎችም ይኖሩናል። አውራ ርዕሱ ግን “መሪዎቻችን እነማን ናቸው… አርቲስቶቹ ወይስ ታጋዮቹ?” የሚለው ይሆናል። “ለፓርቲ አውራ እንዳለው ሁሉ ለጨዋታም አውራ …![]()