ለጁመዓ ጸሎት በአዲስ አበባዉ የአንዋር መስጊድና በአካባቢው የተሰባሰቡ በብዙ ሽህዎች የሚገመቱ የእስልምና እምነት ተከታዮች ዛሬም ተቃዉሞአቸዉን አካሄደዋል

ወራት ያስቆጠረዉ የኢትዮጵያ ሙስሊም ምዕመናን አቤቱታና ሰላማዊ ተቃዉሞ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ደረጃዉ ከፍ እያለ መሄዱ እየተዘገበ ነዉ። ባለፈዉ ሳምንት

ታረቀኝ ሙጬ
በራስ ላይ ችግር በመፍጠር እንደህወሓት ያለ ጅላንፎ የትም የለም – ለነርሱ እርግጥ ነው የብልጣብልጥነት መለያቸው መሆኑ ነው። ኢሕአዲግ የህወሓ…

የጀርመን ህገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ባለፈው ሳምንት ፣ መንግሥት ጀርመን ለሚኖሩ ስደተኞች የሚሰጠውን የገንዘብ ድጎማ ከፍ እንዲያደርግ አዟል ። የፍርድቤ

Tweet(ዘ-ሐበሻ) በፓልቶክ ውስጥ ካሉት በርከት ያሉት የመወያያ ክፍሎች መካከል አንዱና ግንባር ቀደሙ የሆነው ቃሌ የመወያያ ክፍል 5 የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን በጁላይ 28 ቀን 2012 በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለማወያየት መጋበዙን ለዘ-ሐበሻ በላኩት ጥሪ አስታወቁ። የጥሪውን ሙሉ ቃል እንደሚከተለው አቅርበናል። July 21, 2012 ለተከበራችሁ፡ የጥምረት ለነጻነት ለእኩልነትና ለፍትህ በኢትዮጵያ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ […]

Tweet(ፍትህ – ተመስገን ደሳለኝ) በትላ ንትናው ዕለት ለስርጭት መብቃት የነበረባት ፍትህ የጠቅላይ ሚንስትሩን መታተም ተከትሎ በተፈጠረው የስልጣን ትግል እያሸነፈ በመጣው አክራሪ ሀይል ተስተጓጉላ የነበረ ቢሆንም በማግስቱ እንድትታተም ተፈቅዷል ተብሎ ታተመች፡፡ ትላንት ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይም ሙሉ በሙሉ ታትማም አለቀች፡፡ ነገር ግን አንባቢያን እጅ ልትደርስ አልቻለችም፡፡ ምክንያቱ ደግሞ (በዛው ኃይል ትዕዛዛ ይመስለኛል) በአቃቢ ህግ ብርሃኑ ወንድምአገኝ […]

–    ለሕትመት 80,385 ብር ክፍያ ተፈጽሟልዘወትር ዓርብ ማስተዋል ሕትመትና ማስታወቂያ ድርጅት እያሳተመ የሚሰራጨው ፍትሕ ጋዜጣ፣ ያለፈው ዓርብ ዕትም እንዳ

አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል፣ የሕግ ባለሙያ
አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ነው የተወለዱት፡፡  የመጀመርያ ደረጃና ሁለተኛ ደ

ልማት ባንክ ፊት ለፊት ቆማ ወደ ተክለሃይማኖት የሚወስደው መንገድ የትኛው እንደሆነ ትጠይቃለች፡፡ ዕድሜዋ ከአሥራ አምስት አልያም ከአሥራ ስድስት እንደማ…

የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ኢንተርፕራይዝ በሚያካሂደው የመልቲ ሞዳል አሠራር ምክንያት በተፈጠረው ችግር፣ ባለፉት ሁለት ሳምንት ቡና ወደ ውጭ መላ

ባለፈው ሳምንት በምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያገኘው ሰማያዊ ፓርቲ፣ በሰብዓዊ መብት ጥሰት፣ በኑሮ ውድነት፣ በሥራ አጥነት፣ በሙስናና በአስተዳደር ብልሹነት የተ…

መስከረም 2003 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ በተካሄደው የኢሕአዴግ ስምንተኛው ጉባዔ የመኖርያ ቤቶችን እጥረት ለመቅረፍ በመላ አገሪቱ እንዲካሄድ የወሰነው የቁጠባ ቤ…

ላለፉት አምስት ዓመታት ግሽበት እያሻቀበም እያስጨነቀም ነበር፡፡ አሁንም አስጨናቂና አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንኪንግ ኤጀንት (የውክልና የባንክ ሥራ) አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል አዲስ መመርያ ለማውጣት እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ፡፡

አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል፣ የሕግ ባለሙያ
አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ነው የተወለዱት፡፡  የመጀመርያ ደረጃና ሁለተኛ ደ

–    የወረዳ ፍትሕ ጽሕፈት ቤት ኃላፊም በክሱ ተካተዋልየአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረባ የሆኑ ሁለት የፖሊስ ኃላፊዎችና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተ…

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን የጤና እክል ተከትሎ፥ እንዲህ ባለው ሁኔታ ወቅት ሕገ መንግሥቱ ያገር ማስተዳሩን ሥልጣን በሚሰጠው አካል ማንነትና በአገ

በህመም ሳቢያ የዕረፍት ጊዜ እንዲወስዱ ሀኪም እንዳዘዘላቸው የተነገረላቸው የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ፣ በሌሉበት አገሪቱን የሚያስተዳድራ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤርትራና የሶማሊያ ተቆጣጣሪ ቡድን ኤርትራ ለሶማሊያው አማፂ ቡድን አሸባብ ቀጥተኛ ድጋፍ ስለማድረጓ ማስረጃ እንዳላገኘ

የኢትዮጵያ መንግሥት ህገመንግሥቱን እንዲያከብርና በሃይምኖትም ጣልቃ እንዳይገባ በሪያድና ካይሮ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ጠየቁ ።በነዚህ ከተሞ

ባለፉት ግዜያት “በወርድ ፕሬስ” ነፃ የብሎግ አድራሻ በመጠቀም እንገናኝ እንደነበረ ይታወቃል። አሁኑ ግን በአንድ ፃድቅ ቸሮታ “ዶሜን” ስለተገዛልን  www.abetokichaw.com  በሚለው ድረ ገፅ ላይ የተለመዱ ጨዋታዎቻችንን እና መረጃዎችን የምንቀባበልበት አድራሻ አበጅተናል። ታድያ ለወትሮው በዚህች “በወርድ ፕሬስ ብሎግ” ተመዝግባችሁ በየኢሜላችሁ ስትከታተሉኝ የነበረ ወዳጆች “የት ጠፋህ?” ብላችሁ መልዕክት ሰዳችሁልኝ ባይ ግዜ አዲሱ አድራሻችንን በብሎጋችን ላይ አለመናገሬ ትዝ አለኝ! […]