የሙስሊሞች ተቃዉሞና ሰብዓዊ መብት በኢትዮጵያ DW Amharic July 26, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ወራት ያስቆጠረዉ የኢትዮጵያ ሙስሊም ምዕመናን አቤቱታና ሰላማዊ ተቃዉሞ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ደረጃዉ ከፍ እያለ መሄዱ እየተዘገበ ነዉ። ባለፈዉ ሳምንት ማለቂያ ቅዳሜ የመንግስት ፀጥታ ኃይሎች መንግስት በሃይማኖታችን ጣይቃ ገብቷል ካሉ ሙስሊም