የ2012 የ ለንደን ኦሎምፒክ

እ.ጎ.አ የ2012 የለንደን ኦሎምፒክ ዛሬ ከምሽቱ 5 ሰዓት በይፋ ይጀመራል ። ብሪታኒያ ለመክፈቻው ስነስርዓት ብቻ 27 ሚሊዮን ፓውንድ ያወጣችው የብሪታኒያ ባለሥልጣናት የለንደኑ ኦሎምፒክ ወደር አይገኝለትም ሲሉ አስቀድመው ሲያስተዋውቁ ከርመዋል ።