በአፋር የፖታሽ ማዕድን ፍለጋ ሥራ እየተካሄደ ነው

– ከ80 ሚሊዮን ቶን በላይ ክምችት እንዳለ ይገመታል
– ቢኤችፒ የተባለ ኩባንያ 10 ሚሊዮን ዶላር ወጪ አድርጓል

(በቃለየሱስ በቀለ)

በአፋር ክልላዊ መንግሥት በዳሎል አካባቢ መጠነ ሰፊ የሆነ የፖታሽና ሌሎች ማዕድናት ፍለጋ ሥራ በመካሄድ ላይ እንደሆነ ታወቀ፡፡