የምንዛሪ ለውጡ መዘዞች
የሰሞኑ ድንገተኛ የምንዛሪ ለውጥ የብርን የመግዛት አቅም በ22 በመቶ አውርዶታል፡፡ የምንዛሪ ለውጡ ገበያው ውስጥ መደነጋገርና ትርምስም ፈጥሯል፡፡ ከውጭ የሚገቡ የፋብሪካ ውጤቶች ዋጋቸው በአንድ ጊዜ የማይቀመስ ሆኗል፡፡ በምንዛሪ ለውጡ ዙሪያ ነጋዴዎች፣ ሸማቾች፣ የኮሚሽን ሠራተኞች፣ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችና ባለሙያዎች አስተያየታቸው የተካተተበትን የሳምንቱን ልዩ ዘገባ እዚህ ይመልከቱ፡፡