ለኮንትሮባንድ ወርቅ ጠቋሚዎች ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ ተከፈለ

(በኃይሌ ሙሉ)

ከአፍሪካ ወርቅ ቤት በሕገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሊወጣ ሲል እንዲያዝ ለጠቆሙና ወርቁን በመያዝ ሒደት ላይ ለተሳተፉ ግለሰቦች ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ ሽልማት በመንግሥት መሰጠቱ ታወቀ፡፡