ሕብር ስኳር የ380 ሚሊዮን ብር አክሲዮኖች ሸጠ

– የህንድና የሱዳን የስኳር ኩባንያዎች አክሲዮን ማኅበሩን ተቀላቀሉ

(በዳዊት ታዬ)

ሕብር ስኳር አክሲዮን ማኅበር የ380 ሚሊዮን ብር አክሲዮኖች ሽያጭ ማካሔዱን አስታወቀ፡፡