Amharic የዓለም ንግድ የዶሃ ድርድርና ዕጣው DW Amharic Sep 7, 2011 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዓለም ንግድ ድርጅት የዶሃ ድርድር ዙር ከተጀመረ ይሄው ዘንድሮ በቅርቡ በሕዳር ወር አሥረኛ ዓመቱን ሊይዝ ነው። ይሁን እንጂ ፍትሃዊ ንግድን በማስፈን የታዳጊውን ዓለም የኤኮኖሚ ዕድገት ወደፊት ለማራመድ የታለመው ሕልም እስካሁን ዕውን ሊሆን አልቻለም።