በሶሪያ ላይ የሚደርሰው ውግዘት

ሰልፈኞች በመግደልና በማሰር የሚወገዘው የሶሪያ መንግሥት በዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ "በሰብዓዊነት ላይ በተፈፀሙ ወንጀሎች የሚቀርብበት ክስ እየተጠናከረ መጥቷል ።