የሱዳን ስደተኞች በኢትዮጵያ

በሱዳኑ የብሉ ናይል ግዛት በተቀሰቀሰው ግጭት ምክንያት በቅርቡ የሱዳን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው በኢትዮጵያ ላይ ተጨማሪ ጫና መፍጠሩን የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በምህፃሩ UNHCR አስታወቀ ።