“ጠላፊው” ሀሳብ ወለድ ጨዋታ

አቤ ቶኪቻው

ወዳጄ … እንዴት ሰነበቱልኝ!?

ዛሬ አንድ እንግዳ ይዤ መጥቻለሁ። እንግዳዬ ለበርካታ ግዜያት በጠላፊነት ሙያ ሀገሩን እና መንግስቱን ይበልጡንም ደግሞ እናት ድርጅቱን አገልግሏል። በስራው የሚኮራ ታታሪ ጠላፊ ነው። ቀጥሎ በራሱ አንደበት ያወጋችሁ ዘንድ እኔ እንደሚከተለው ገለል እላለሁ።