ኢትዮጵያ ዉስጥ የታሰሩት የስዊድን ጋዜጠኞች አቋም DW Amharic January 11, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኢትዮጵያ ዉስጥ አሸባሪዎችን በመደገፍና በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ወንጀል አስራ-አንድ አመት እስራት የተፈረደባቸዉ ሁለቱ የሲዊድን ጋዜጠኞች ምሕረት እንጂ ይግባኝ እንደማይጠይቁ አስታወቁ።